በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተገስጸውን ከተራ ከተራ ቁጥር 1 እስከ ተራ ቁጥር 3 ድረስ በነጠላ ዋጋ ከተራ ቁጥር 4 እስከ ተራ ቁጥር 1 ድረስ በሎት በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በዋግ ኽምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
ብሄራዊ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተገስጸውን ከተራ ከተራ ቁጥር 1 እስከ ተራ ቁጥር 3 ድረስ በነጠላ ዋጋ ከተራ ቁጥር 4 እስከ ተራ ቁጥር 1 ድረስ በሎት በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡-
1. ኤሌክትሮኒክስ
2. የህንጻ መሳሪያ
3. ፈርኒቸር
4. የመኪና መለዋወጫ
5. ህትመት
6. የተሽከርካሪ ጎማ
7. የጽዳት እቃ
8. የጽ/መሳሪያ
9. ደንብ ልብስ
10. ደንብ ልብስ
11. የስፖርት ትጥቅ
ስለዚህ የሚከተሱትን መስፈርቶች የምታሟሱ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሱ መሆኑን ይጋብዛል።
3. ተጫራቾች በዘርፉ የ2018 ዓ/ም ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ያሳደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2 የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/TIN/ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. የግዥ መጠናቸው ከብር 200000/ሁለት መቶ ሺ ብር/ና በላይ ከሆነ የተጨማረ እሴት ታክስ /NAT/ከፋይ ስለመሆናቸው የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. ተጫራቾች ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር1-3 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር እያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡:
5. የእታው አይነትና ዝርዝር መግስጫ/ስፔስፊኬሽን/ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ::
6. ተጫራቾች በተራ ቁጥር 1-11 ለተገለጸው የእቃ ግዥ ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመስሰ ብር 50/ሃምሳ ብር/በመከፈል ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከገንዘብ ቤት መግዛት ይችላሉ፡፡
7. የእቃ ግዥ ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ15 /አስራ አምስት (ተከታታይ ቀናት በአየርላይ ይቆያል::
8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ/ CPO / ወይም በሰቆጣ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በመ/ሂ-ገቢ አድርጎ ኮፒውን ከዋናው የጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
9. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ በታሸገ ፖስታ በገዥና/ን/አስ/ር ቡድን ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት / ለእቃ ግዥ ከ 22/1/2018 ዓ/ም እስከ 6/2/2018 ዓ.ም ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በተጨማሪም በጨረታ ሰነዱ ላይ ስማቸው ፊርማቸውን፣ ሙሉ አድራሻ፣የድርጅቱ ማህተም መሟላት ያለባቸው ሲሆን ጨረታው ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 7/2/20/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ታሽጉ በ4፡00 ሰዓት ግዥና /ን/አስ/ር ቡድን ቢሮ ቁጥር 5 ይከፈታል፡፡
10. ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገስጸበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀን ውስጥ የዋጋውን 10% በባንክ በተረጋገጠ/CPO /ወይም በጥሬ ገንዘብ /መሂ-1 በማስያዝ ውል መፈረም አለባቸው፡፡
11. ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ አስይዘው ውል ካልፈረሙ መ/ቤቱ የጨረታ ማስከበሪያውን የመውረስ መብት አለው፡፡
12. መ/ቤቱ ከላይ በተራ ቁጥር 1- ለቀረቡት የጨረታ ሰነድ ማንኛውም ህጋዊተወዳደሪ የሚወዳደርባቸውን የጨረታ ሰነዶች በጨረታ ሰነዱ ሳይ የቀረቡት የእቃ አይነትና ዝርዝር መግለጫ/ስፔስፊኬሽን/ መሰረት የመሙላት ግዴታ አለበት፡፡
13. አሸናፊው ያሸነፈውን ንብረት ከሚፈለግበት መ/ቤት ንብረት ከፍል አቅርቦ በስሙ ገቢ የማድረግና ሂሳቡን በስሙ የማወራረድ ግዴታ አለበት፡፡
14. በጨረታው ቅሬታ ያላቸው ተጫራቾቾ ጨረታው ከተከፈተና አሸናፊው ከተለየ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ባለው ጊዜ ቅሬታቸውን ለሚመለከታቸው አካል ማቅረብ አለባቸው:: ከተጠቀሰው ቀን በኋላ የሚቀርብ አቤቱታ ተቀባይነት የለውም::
15. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 5 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልከ ቁጥር 0334400416 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
16. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
17 ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
18. የጨረታው መዝጊያ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ሳይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
በዋግ ኸምራ መስተዳድር ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ (03) የሰቆጣ ወረዳ ገንዘብ ፕላን ጽ/ቤት
