ለጥገና አገልግሎት የሚውል ጠጠር ግዥ(BDU/COBE)
RHS: አራት ማዕዘን ቅርጽ ያለው ባዶ ክፍል, የብረት ዓይነት
RHS: Rectangular Hollow Section, a type of steel
የኮንስትራክሽን እቃ
Procurement of barcod printer (ለህክምና አገልገሎት እና ትምህርት ጥራት ክፍል )
ችብስ ቴራዞ 8 ቁጥር /BDU-CoS and EMTI/
የፌሮ ብረት ግዥ /BDU-CoS and EMTI/
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን መሃሌሜዳ ከተማ የጓሳ ኢንዱስትሪያል ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር የደረቅ ጭነት አገልግሎት ገልባጭ መኪና ባለበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Procurement of laptop( ለተላላፊ በሽታወች ምርምር ፕሮጀክት ማእከል አግልግሎት የሚውል )
Purchase of Car Spare Parts (ሞተሪኖ፣ ፍላይ ዊል፣ክላች ዲስክ)
lot 42 Procurement of EiTEX የማተሚያ ቤት እቃዎች
በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1-ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች፤ ሎት 2 የፅህፈት መሳሪያ፤ ሎት 3-የኮምፒውተር መሳሪያዎች፤ ሎት 4- የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች፤ ሎት 5- ፈርኒቸር፤ ሎት 6- የፅዳት እቃ፤ ሎት 7- የውሃ እቃ፤ ሎት 8- የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፤ ሎት 9- የመኪና መለዋወጫ ፋስት ሙቪንግ እቃ፤ ሎት 10- የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በተጨማሪም ሎት 11- የሚወገዱ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችና አሮጌ የመኪና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከካፒታል በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለኮሪደር ልማት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት Model XCMG, Y-320 ቻንሲ ቁጥር 49008 የሞተር ቁጥር 41345949 ለሆነው የመ/ቤታችን ዶዘር አገልግሎት የሚውሉ መለዋወጫ (ስፔር ፓርት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጎንደር ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት ወረቀቶች፣ የህትመት ጥሬ እቃዎች እና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡ ፡
የማዕ/ጎን/ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መኪና መለዋዎጫ ዕቃዎች፤ የመኪና ዘይት እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና (በኮንትራት) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜንሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአ/ የመ/ደ/ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች /የንግድ ዘርፎች /የሚገኙ እቃዎችን በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአልጋ ችፑድ /BDU-CoS and EMTI/
HP LaserJet Printer 4003 DN/SW Genuine original Toner 151A (2018 E.C)