በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜንሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአ/ የመ/ደ/ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች /የንግድ ዘርፎች /የሚገኙ እቃዎችን በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ የመ/ደ/ሆስፒታል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜንሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአ/ የመ/ደ/ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች /የንግድ ዘርፎች /የሚገኙ እቃዎችን በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህንፃ መሳርያ እና የውሃ ቧንቧ እቃዎች ፣የእስቴሽነሪ (አላቂ የቢሮ እቃዎች)፣የተለያዩ የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ ስፌቶች የፅዳት እቃዎች የመኪና ጎማ ፣ቋሚ የቢሮ እቃዎች (የፈርኒቸር ውጤቶች)፤የተለያዩ ህትመቶች፣ በተጨማሪም የተለያዩ የላብላቶሪ ማሽን ሪኤጀንቶችን በ2018 በጀት ዓመት ማለትም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ውለታ በመያዝ እንዲቀርብለት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተወዳዳሪ በዘመኑ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ቲን ነበርና ከ200,000 ሺ ብር በላይ ለሆኑ ጫረታዎች የቫት ሰርተፊኬት የምስክር ወረቀት ማሟላት የምትችሉ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታውን ሰነድ ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ/የመ/ደ/ሆስፒታል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፣ የጫረታ ሰነድ ሣጥን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የመጫረቻ ዋጋቸውን 1% እንደተጫራቹ ምርጫ በጥሬ ገንዘብ ለግ/ፋ/ን/አ/ደ/ስ/ሂደት በመክፈል ወይም በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሲ.ፒ.ኦ (c.p.o) ማስያዝ ይኖርባችኋል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የበስጠ ማስረጃ ከፈስጉ በስልክ ቁጥር፡- 0222230592 ደውለው ይጠይቁ፡፡
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ የመ/ደ/ሆስፒታል
