በአ.ብ.ክ.መ የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር የጎዛምን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በያዘው የግዥ ዕቅድ መሰረት ሎት -1 የጽ/መሳሪያዎችን፣ ሎት 2 የኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች፣ ሎት 3 ጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 4 የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ ሎት 5– ክሎሪን፣ ሎት 6 ህትመት፣ ሎት 7 የግንባታ ዕቃዎች፣ ሎት 8 ጀኔሬተር ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የህትመት ግዥ.8 (ባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)
የአብክመ ጤና ቢሮ ለ2018 በጀት አመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ጌጣጌጥ እና የህክምና መሳሪያ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት 1. የተሽከርካሪ ጎማ ከነካለማንዳሪው እቃ ሎት 2. የውጭፈርኒቸር እቃ ሎት 3. የስፖርት ትጥቅ ሎት 4. የአፈር ምርምር ኬሚካል እና የላብራቶሪ እቃዎች ሎት 5. የእጽዋት ዘር ላብራቶሪ እቃዎች ሎት 6 የኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች ሎት 7 የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች ሉት.8 የጽዳት እቃዎች ሎት 9 ድምና ምስል እቃዎች ሎት 10 ኤሌክትሪከ እቃዎች በድጋሚ የወጡ ሎቶች ማለትም ሎት1.የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በኮንትራት ውል የሚያዝ ሎት 2 የማሽነሪ መለዋወጫ እቃዎች በኮንትራት ውል የሚያዝ ሲሆን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
CMHS Procument of የጽዳት እቃዎች በረኪና
Procurement of constriction materials /BDU-Science College &Maritime Academy/
Electric Cable/ BDU- Science college and Maritime Academy/
አሸዋ
የሀገር ውስጥ ሸካራ ሴራሚክ 40x40
የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ.6 (ለጎንደር ጉምሩክ መቅ/ጣቢያ ቦታ ጎንደር)
አውስትራልያ ጣውላ
አጣና እንጨት
Procurement of medical research equipment and raw materials /CMHS-TRDC/
የተመጣጠነ ከብት መኖ ግዥ
.ጥራት ያለው ባለ 15 ቡሉኬት
ካሜራና ተያያዥ ዕቃዎች ግዥ 2018 ዓ.ም 4
ለድልድል ኮሚቴ አገልግሎት የሚውል የጽፈት መሳሪያ ግዥ PUR(3rd)
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግሥት በተመደበ ገንዘብ የዓይናማ ተመሪዎችን መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለዓይነስውራን ተማሪዎች መማሪያና ማስተማሪያ እንዲሆን የማስማማት (Adaptation) ወደ ብሬል የመቀየር፤ የማሳተም እና አጓጉዞ በከልሉ በሚገኙ አምስት የከዘና ማዕከላት የማስረከ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተርጽ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ኤሌክትሮኒከስ፣ ፈሪኒቸር፣ የአዳራሽ የፕላስቲክ ወንበር፣ ሳይከል፣ የመኪና ጎማ ፣ የመኪና ፊሊትሮ እና የሞተርቅባቶች ፣የሞተር ሳይከል ጎማ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ (ዊዝደም ግቢ)