በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት 1. የተሽከርካሪ ጎማ ከነካለማንዳሪው እቃ ሎት 2. የውጭፈርኒቸር እቃ ሎት 3. የስፖርት ትጥቅ ሎት 4. የአፈር ምርምር ኬሚካል እና የላብራቶሪ እቃዎች ሎት 5. የእጽዋት ዘር ላብራቶሪ እቃዎች ሎት 6 የኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች ሎት 7 የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች ሉት.8 የጽዳት እቃዎች ሎት 9 ድምና ምስል እቃዎች ሎት 10 ኤሌክትሪከ እቃዎች በድጋሚ የወጡ ሎቶች ማለትም ሎት1.የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በኮንትራት ውል የሚያዝ ሎት 2 የማሽነሪ መለዋወጫ እቃዎች በኮንትራት ውል የሚያዝ ሲሆን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት 1. የተሽከርካሪ ጎማ ከነካለማንዳሪው እቃ ሎት 2. የውጭፈርኒቸር እቃ ሎት 3. የስፖርት ትጥቅ ሎት 4. የአፈር ምርምር ኬሚካል እና የላብራቶሪ እቃዎች ሎት 5. የእጽዋት ዘር ላብራቶሪ እቃዎች ሎት 6 የኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች ሎት 7 የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች ሉት.8 የጽዳት እቃዎች ሎት 9 ድምና ምስል እቃዎች ሎት 10 ኤሌክትሪከ እቃዎች በድጋሚ የወጡ ሎቶች ማለትም ሎት11.የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በኮንትራት ውል የሚያዝ ሎት 12 የማሽነሪ መለዋወጫ እቃዎች በኮንትራት ውል የሚያዝ ሲሆን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
በዚህም፡-
1. በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያደሱ፡፡
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ፤
3. የግዥው መጠን ከብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ NAT/ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
4. በድጋሚ ከወጣው ሎት 1 የተሽከርካሪ ጥገና ላይ የሚሳተፉ በዘርፉ የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ያላቸው ሆኖ ደረጃ 2 ወይም ደረጃ 3 የሚያሟሉ መሆኑን የሚገልጽ ሰርተፊኬት አገልግሎት ሰጭ የጥገና ተቋማት ማቅረብ አለባቸው፡፡
5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፤
6. በተጫራቾች የሚቀርበው የመወዳደሪያ ዋጋ ለ40 ቀን ፀንቶ የሚቆይ መሆን አለበት።
7. የሚገዙ እቃዎችን አገልግሎቶች አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከመጫረቻ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመ/ቤቱ መሂ-1 በመከፈል ከፋይናንስ ቡድን ገንዘብ ያዥ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ ሎት ሎት 1. የተሽከርካሪ ጎማ ከነ ካለማንዳሪው እቃ 50.000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ሎት 2. የውጭ ፈርኒቸር እቃ 30,000/ሰላሳ ሺህ ብር/ሎት 3. የስፖርት ትጥቅ 5,000/አምስት ሺህ ብር/ሎት4 የአፈር ምርምር ኬሚካል እና የላበራቶሪ እቃዎች 5.000 /አምስት ሺህ ብር ሎት 5 የእጽዋት ዘር ላብራቶሪ እቃዎች 5,000 /አምስት ሺህ ብር/ ሎት 6 የኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች 50,000/ሃምሳ ሺህ ብር/ ሎት 7 የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር ሎት8 የጽዳት እቃዎች 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ ሎት9. ድምና ምስል እቃዎች 15,000/አስራ አምስት ሺህ ብር/ ሎት 10 ኤሌከትሪከ እቃዎች 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በድጋሚ የወጡ ሎቶች ማለትም ሎት 1. የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ሎት 2. የማሸነሪ መለዋወጫ እቃዎች 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ማስያዝ አለባቸው፡፡
10. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ገንዘብ - መምሪያ በግዥ ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 01 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን የጨረታ ሰነድ መግዛትና የመወዳደሪያ ሃሳብ ሞልቶ እስከ 4፡00 ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሳጥኑም በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም መምሪያው ጨረታውን የሚከፍት መሆኑን እንዲታወቅ፤ ሆኖም የጨረታው መከፈቻ ቀን የበዓላት ቀን ወይም የካላንደር ዝግ ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
11. የጨረታ ሰነድ ስርዝ ድልዝ መሆን የለበትም ስርዝ ድልዝ ከሆነም ፓራፍ መደረግ አለበት ኮሬክሽን ፍሉድ መጠቀም ወይም መፋቅ ከጨረታ ውጭ ያደርጋል፡፡
12. ተጫራቾች መ/ቤቱ ካዘጋጀው የሥራ ዝርዝር ስፔስፍኬሽን/ውጭ መጨመርም ሆነ መቀነስ ከጨረታ ውድድር ውጭ ያደርጋል።
13. በሌሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ከጨረታ ውጭ ያደርጋል።
14. የተሽከርካሪ ጥገና በተመለከተ አገልግሎቱን በደ/ማ ከተማ ላይ መስጠት የሚችል መሆን አለበት፡፡
15. አሸናፊ የሚለየው በሎት ጥቅል ድምር ውጤት ዝቅተኛ ዋጋ የሞላ ሲሆን በከፊል የጨረታ ሰነድ ዝርዝር ላይ ዋጋ መሙላት ከጨረታ ውጭ ያደርጋል፡፡
16. ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ወይም ውል የያዙባቸውን እቃዎች በምስ/ጎ/ ንመምሪያዎች ባሉ የፑል ንብረት ክፍሎች ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
17. የጨረታ መዝጊያ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፤
18. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
19. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ምስ/ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ በአካል በመቅረብ ምስ/ጎጃም ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር ዐ1 ወይም በስልክ ቁጥር 05877716817 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምዕ/ጎጃም ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብ/አስ/ቡድን
