በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎ/ዞን ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡- ሎት 1. የኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች ሎት 2. የውጭ ፈርኒቸር ሎት 3. የጽዳት እቃ ሉት 4, ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ሎት 5. ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የስፖርት ትጥቅ ሎት 6 ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት /ለማ
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት 1. የተሽከርካሪ ጎማ ከነካለማንዳሪው እቃ ሎት 2. የውጭፈርኒቸር እቃ ሎት 3. የስፖርት ትጥቅ ሎት 4. የአፈር ምርምር ኬሚካል እና የላብራቶሪ እቃዎች ሎት 5. የእጽዋት ዘር ላብራቶሪ እቃዎች ሎት 6 የኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች ሎት 7 የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች ሉት.8 የጽዳት እቃዎች ሎት 9 ድምና ምስል እቃዎች ሎት 10 ኤሌክትሪከ እቃዎች በድጋሚ የወጡ ሎቶች ማለትም ሎት1.የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በኮንትራት ውል የሚያዝ ሎት 2 የማሽነሪ መለዋወጫ እቃዎች በኮንትራት ውል የሚያዝ ሲሆን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡