Bahir Dar University – Lot-64: ከ11-14 ሰው የሚጭን የህዝብ ማመላለሻ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ-4 (ግሽ አባይ ካምፖስ)
Addis Ababa University – Procurement of Building Construction
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በጋምቤላ ከተማ በሚገኘው የጋምቤላ ቅ/ጽ/ቤት እና የስደተኛ ማዕከል ቅጥር ግቢ እና መጋዘን የሚገኙትን ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሎቶች መሰረት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Madda Walabu University – መወዩ ጎባ ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ የህትመት ስራዎች ግዥ 2018 -4
Mekidelamba University – የደንብ ልብስ ግዥ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጉራጌ ሕዝብ ራስ-አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፤ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፤ Old Model Desktop Computers ሞተርሳይክሎች እና በኪሎ ግራም የሚመዘኑ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Adama Science and Technology University – ለ2018 ዓ.ም የተማሪዎች ምርቃ በዓል አገልግሎት የሚውሉ የጥገና እቃዎች ግዥ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኢኒስታለሽን ስራ እንዲሁም ፍርኒቸር እቃዎቸ እና ለመጋጣጠም ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Artificial Intelligence Institute – lot 36 procurement of 4G LTE Wifi Router battery ( 4)
Ethiopian Roads Administration – ERA/00311/2018 PROCUREMENT Procurement MINI WALL MOUNT FIBER OPTIC PATCH PANEL 2 FIBER PORTS WITH SC DUPLEX ADAPETR -FTWM2 SERIES
የአዲስ አበባ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት የፍ/ባለመብት ፋንታነሽ ገብሩ የፍ/ባለእዳ ወ/ሮ ትዕግስት አበበ መካከል ስላለው የፍ/አፈፃፀም ጉዳይ በፍርድ ባለዕዳ ተመዝግበው የሚገኘው ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Wolkite University – Procurement of Sport Materials
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of new kiosk shop) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቁሳቁስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Defense – Adult diaper of 10 (ፓኬቱ 10 ፍሬ የሚይዝ)
የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ የፋብሪካ መለዋወጫዎችን ማለትም ሎት 1 የተለያዩ ዓይነት ቤሪንግ፣ ሎት 2 የተለያዩ የመካኒካል አላቂ ዕቃዎች፣ ሎት 3 የተለያዩ ኤሌክትሮዶች፣ ሎት 4 የተለያዩ ዓይነት የመካኒካልና ኤሌክትሪካል መለዋወጫዎች፣ ሎት 5 ኤሌክትሪካል መለዋወጫዎች፣ ሎት 6 የተለያዩ የኤሌክትሪካል አላቂ ዕቃዎች፣ ሎት 7 የተለያዩ አይ
Ministry of Transport and Logistics – Procurement of Spare Parts
Armauer Hansen Research Institute – Procurement of ICT Equipment