የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የሚገኙ አምስት (5) ለተለያዩ አገልግሎት መስጫ የሚውሉ ባዶ ቦታዎችን በገቢ መጋራት አሰራር በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service – Procurement of Spare Parts ,water pipe and others
Ministry of Labor and Skills – የቢሮ ፈርኒቸር ግዥ ኢዝ ፕሮጀክት
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Archives and Library Service – Procurement of Tyre (የመኪና ጎማ ግዥ 2018 ዓ.ም)
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ባለው በጀት የኢ.ኤም.ኤ መዋቅር ጥናት የምክር አገልግሎት (The Organizational Re-structuring Study of ECMA consultancy services) ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል።
የክሪስታል ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር በየዓመቱ በሰኔ 30 ሂሳቡን የሚዘጋ ሲሆን፣ ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም የድርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡
የሆሣዕና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ለሚያሰራው የጂ+2 ሞዴል የማኀበረሰብ ፋርማሲ እና ዲያግኖስቲክ ላብራቶሪ ህንጻ እንዲሁም ደረቅ መጸዳጃ ቤት ግንባታ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
Tourism Training Institute – procurement of Building Maintenance
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት መለያ ቁጥር 05/2018 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ታጣፊ /ሲኒማ/ ወንበር ብዛት 2500 (ሁለት ሺህ አምስት መቶ) ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Coffee and Tea Authority – Procurement of Hotel Service
Bahir Dar University – Procurement of Construction Materials
Ethiopian Institute of Agricultural Research – Procurement of Spare Parts
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለከፍተኛ አመራሮች የሚሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Coffee and Tea Authority – Procurement of Machinery
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን ለ2ኛ ዙር የወጣ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Customs Commission – Procurement of TONER
Wolkite University – Procurement of Building Renovation and Maintenance Work