Tender Detail

Tender Details

  • Company የክሪስታል ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር
  • Address በካዲስኮ አዲስ ኢንዱስትሪ መንደር ብሎክ 4 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911816283
  • Website
  • Deadline04 Jun 2026, 4:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-04 04:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የክሪስታል ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር በየዓመቱ በሰኔ 30 ሂሳቡን የሚዘጋ ሲሆን፣ ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም የድርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡

የክሪስታል ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅቱ በየዓመቱ በሰኔ 30 ሂሳቡን የሚዘጋ ሲሆን፣ ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም የድርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ለመጫረት የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች (Audit firms) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን በማሟላት እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

ሀ. የኦዲተር የሙያ ማረጋገጫ፣

ለ. የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣

ሐ. የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ መረጃ፣

መ. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣

ሠ. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣

ረ. ከኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ (A.A.B.E) ፈቃድ፣ ለመጫረት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች የምትሰሩበትን ዋጋና የሚያስፈልገውን የጊዜ መጠን የሚገልጽ ፕሮፖዛል በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርጋችሁ በካዲስኮ አዲስ ኢንዱስትሪ መንደር ብሎክ 4 በሚገኘው ቢሮአችን ይህ ማስታወቂያ በወጣበት በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

 

ለበለጠ መረጃ

ስልክ ቁጥር፡- 0911816283/0911513895 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

 

የክሪስታል ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር

Save Tender