የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የቢሮ ቦታ ኪራይ ግዥ (Procurement of Rental of Secure Office Space) ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የኦዶ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን አገልግሎት ግዥ (Procurement of Audio-visional Production services) በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል::
የኢቬንት ማኔጅመንት አገልግሎት ግዥ (Procurement of Event Management Services) (ECMA/NCB/OB/03/2019) - የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የቢሮ ቦታ ኪራይ ግዥ (Procurement of Rental of Secure Office Space) በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የቢሮ ቦታ ኪራይ ግዥ (Procurement of Rental of secure office space) ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የፅዳት አገልግሎት (Outsourcing cleaning services) ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ባለው በጀት የኢ.ኤም.ኤ መዋቅር ጥናት የምክር አገልግሎት (The Organizational Re-structuring Study of ECMA consultancy services) ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የቻት ቦት አገልግሎት (The Development and Implementation of the ECMA Chatbot) ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል።