በደ/ኢት/ክ/መ/ የደቡብ ኦሞ ዞን በማሌ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት የሌሞ-ጌንቶ ጤና ጣቢያ የቀዶ ጥገና ክፍልን ለማስጠገን በግንባታ መስክ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን የጉልበት ዋጋ ከነሙሉ ግንባታ ግብዓት እና ቁሳቁስ (ተርንክይ) በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
South Agricultural Transformation Center now invites sealed bids from qualified and eligible candidates for the Procurement of Supplies for the following categories
በደቡብ ኢ/ክ/ መንግሥት በጎፋ ዞን የደምባ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክትር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስና የጽህፈት መሣሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Spare Part of TOYOTA HAYELAX Shoe kit brake CHASSIS NO MROFR22G2A0556691 MODEL KUN25LPRMDH Code -4-14893ET
AMU/ለነጭ ሳር ክምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት 1//2/3ብሬከር 400A (ጥራቱን የጠበቀ
የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በመደበኛና ካፒታል በጀት ለሴከተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ አገልግሎት ለመስጠት ያመች ዘንድ የሞተር ሳይከል፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ የጽህፈት መሳሪያ እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Lot-01 ለጌዲኦ ዞን በመሬት ናዳ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ
Purchase Requisition of uniform Textile //
ጥራቱን የጠበቀ በ1ኛ ደረጃ ደብተር / በደረዘን 40 ///
Procurement of Stationer materials (Whit board Marker 2. -3 mm G-213 12 pace ) 2nd
ስሊንደር የበር ቁልፍ ከነሙሉ ሴት
PROCUREMENET OF FURNITURE
procurement of food item1
Purchase Requisition of አምቲኢ/አዉቲኢ water Resources Research Centere ስራ ክፍል የሚሆን የፎቶ ኮፒ ማሽን የጥገና ዕቃዎች ግዥ 03
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጎፋ ዞን በቡልቂ ከተማ አስተዳደርፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በ2018 በጀት ዓመት ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ላፕቶፖች፣ ሞባይል ቀፎ እና ታብሌቶች፣ የጽሕፈት መሣሪያ እና ጋራዥ (የመኪና ጥገና) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ıኛ. የኤፍ ኤስ አር (FSR) ቅጥቅጥ የህዝብ ማመላለሻ መኪና፣ 2ኛ. የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ እና አዲስ የፋብሪካ ማሽኖች እና የተለያዩ አይነት ያገለገሉ ኮምፒውተሮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዘመን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
የአዴሌ ከፍብ ከተማ ዝቡበ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ የጽዳት አቃዎች፤ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የሚያሟሉ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡