በደቡብ ኦሞ ዞን የሣ/ማ/ወ/ ፋይናንስ ጽ/ቤት የሳላመጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሣሪያ፣ አላቂ የትም/ት ዕቃዎችና ሌሎች አላቂ ቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎችን ማለትም የስብሰባ አዳራሽ ወንበር እና ጠረጴዛዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በደ/ኢት/ክ/መ/ የደቡብ ኦሞ ዞን በማሌ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት የሌሞ-ጌንቶ ጤና ጣቢያ የቀዶ ጥገና ክፍልን ለማስጠገን በግንባታ መስክ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን የጉልበት ዋጋ ከነሙሉ ግንባታ ግብዓት እና ቁሳቁስ (ተርንክይ) በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።