Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ኢ/ክ/መ/ በደቡብ ኦሞ ዞን የማሌ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ኦሞ ዞን ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-80-39-88-24
  • Website
  • Deadline25 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያው የገንዘብ መጠን በየ ሎቱ የተለያየ ነው።
  • opening date2025-09-25 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Cleaning And Janitorial Equipment , Furniture , Stationery Materials

በደቡብ ኦሞ ዞን የሣ/ማ/ወ/ ፋይናንስ ጽ/ቤት የሳላመጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሣሪያ፣ አላቂ የትም/ት ዕቃዎችና ሌሎች አላቂ ቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎችን ማለትም የስብሰባ አዳራሽ ወንበር እና ጠረጴዛዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደ/ኢ/ክ/መ/ በደቡብ ኦሞ ዞን የማሌ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ግዥ ፈፃሚ ጽ/ቤት- የሳላመጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 የግዥው መለያ ቁጥር - ግልጽ ጨረታ (ግ/ጨ) 01/2018 በደ/ኢ/ክ/ በደቡብ ኦሞ ዞን የሣማ ወፋ/ስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአንደኛ ዙር ለወረዳው አጠቃላይ  በፑል ስር ለሚተዳደሩ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች ማለትም ፡-

  • ሎት - 01 አላቂ የጽህፈት መሣሪያ፣ አላቂ የትምት ዕቃዎችና ሌሎች አላቂ ቢሮ ዕቃዎች
  • ሎት - 2 አላቂ የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች
  • ሎት-03 ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና
  • ሎት 4 ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎችን ማለትም የስብሰባ አዳራሽ ወንበር እና ጠረጴዛዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊ አቅራብ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
  • በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
  1. በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው ያላት፣
  2. የዘመኑን ግብር ከፍለው ስለማጠናቀቃቸው ከሊራንስና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. የግብር ከፋይነት ማረጋገጫ /TIN/ ማቅረብ የሚችል።
  4. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ MAፐ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  5. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀትና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  6. ተጫራቾች በሚወዳደሩት የሎት (የግዥ) ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሎት01የብር 20,000፣ ለሎት02 የብር 5,000፣ ለሎት 03 የ20,000 ብር እና ለሎት 04 የ50,000 ብር በሳላማጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በጥሬ ገንዘብ ያስያዙበትን የቢ ደረሰኝ ከኦርጅናል የጨረታ ሰነድ ጋር አካተው ማቅረብ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ማለትም ጠዋት ከ 2፡00-6፡30 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ 8፡00 – 11፡30 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ለዶክመንቱ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር ብቻ ሣ/ማ/ወ/ ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት ቀርበው በመከፈልና ህጋዊ ደረሰኝ በመቀበል ሰነዱን በሣ/ማ/ወ ፋይናንስ ጽ/ቤት በቢሮ ቁጥር 08 ቀርበው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  8. ጨረታው በሚከፈትበት ዕለት ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) ባይገኙም የጨረታውን የአከፋፈት ሂደት አያስተጓጉልም።

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

በደቡብ ኦሞ ዞን የሣ/ማ/ወ/ ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender