የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ሴክተር መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት 1- ኤሌክትሮኒከስ 2- ጽ/መሣሪያ 3- ፈርኒቸር 4- ሞተር ሳይክል 5- አላቂ የጽዳት ዕቃዎች 6- የስፖርት ትጥቆችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሸካ ማህበረሰብ ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ድርጅት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ኮምፒዩተር፣ ቪዲዮ ካሜራ እና ፎቶ ካሜራ አክሰሰሪዎች፣ FM Radio Transmission እና ሶላር ጄኔሬተር /solar battery and panel/ እና የቢሮ መኪና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ከዚህ በታች በተቀመጠው ሰንጠረዥ የተመለከቱ መስፈርቶችን (Specification) የሚያሟሉ ቢያንስ እንደ ጎርጎሮሳዊያን የዘመን አቆጣጠር ከ2023 እስከ 2025 ሥሪት የሆኑ በቁጥር አስር Bajaj Boxer ሞተር ሣይክሎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በራስ ሀይል ለሚገነባቸው የድልድይ ግንባታ ሥራዎች አገልግሎት የሚውል የግንባታ ብረት ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥውን መፈጸም ይፈልጋል።
Purchase Requisition of ለአባያ ካምፓስ Maintenance Equipment ለ2ኛ ግዜ በድጋሚ የወጣ
Purchase Requisition of ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ለአባያ ካምፓስ ህንፃ ጥገን ክፍል
ለ3ኛ ግዜ በድጋሚ ለአባያ ካምፓስ ለጥገና አገልግሎት የሚውል የሲሚንቶ ግዥ
Purchase Requisition of ለአባያ ካምፓስ የንጽህና ዕቃዎች ግዥ
Procurement of Textile item For kulufo campus/የመጋረጃ ጨርቅ ከነ መስቀያ ብረቱ
ህትመት ግዥ//
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት የፖሊስ ደንብ ልብስ (ፍራሽ፣ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ)፣ ፅ/መሳሪያ፣ ፅ/ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃ መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የህክምና መገልገያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 10 ወረዳዎች ለሚተገብረው የክትባት ፕሮጀክት በጤና ሚኒስቴር ተዘጋጅተው ሥራ ላይ ከዋሉት ፎርማቶች መካከል የሕፃናት የዜሮ ዶዝ መመዝገቢያ መዝገብ እና የክትባት ታሊ ሽት መመዝገቢያ መዝገቦችን እያንዳንዳቸው በጥራዝ (በpad) ለማዘጋጀት ከዚህ በታች በተቀመጠው መስፈርት (Specification) መሠረት በሕትመት ሥራ ከተሰማሩ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
- Procurement of constraktion menteinace for Kulfo Campus --01