Purchase Requisition of በድጋሚ የወጣ ለአሚቲ /አዉቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል ኮንስትራክሽን ዕቃ //26
Lot -25A Car and generator engine oil /የመኪና እና ጄነረቴር የሞተር ዘይት
LOT - 04 Sanitary items( የጽዳት ዕቃዎች)
Lot- 42 ለዳዉሮ ታርጫ ካምፓስ FSR አዉቶብስ የመኪና ለሠራተኛ ሰርቭስ አገልግሎት ክራይ
Lot - 12A Peas/ ሽሮ አተር
Lot - 20 Vegetables/አትክልት
Lot - 33 Firewood /ማገዶ እንጨት
የመኪና ኪራይ ግዥ 2018
የስኬቶ ዞን ላሰካ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በዋን ዋሺ ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤትና ጤና ጽ/ቤት አማካይነት 1/ በሣሣ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሴቶች መፀዳጃ ቤት ግንባታ 2/ ለሣሣ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታ 3/ በሱባ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የውሃ መስመር ዝርጋታ /የጥልቅ ውሃ ቁፋሮ ግንባታ 4/ በሱባ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሴቶች መፀዳጃ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል።
የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሠጡ የተለያዩ ከታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደም ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለኮንታ ኮይሻ ወረዳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት የከተማ ጎርፍ ማስወገጃ የውሃ ቦይ (ዲች) ግንባታ በ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ደረጃ-5 እና ከዛ በላይ BCIGC ህጋዊ ፍቃድ ያለው ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋል፡፡
በደ/ምዕ/ኢትሒ/ከ/መንግስት በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለሱ ትምህርት መምሪያ በሎት 1 በአመያ ከተማ አስ/ር ስር የሚገኘው አመያ ሙስ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት G+1፣ በሎት2 ዞኑ ኮንስትራከሽን ከተማ ልማት መምሪያ ለኮንታ ኮይሻ ወረዳ አዲስ ጎርፍ ማፋሰሻ ቦይ (ዲች) ግንባታ በሎት2.1 ከሸዋዬ እስከ ሜላ ወንዝ ድረስ እና በሎት2.2 ከተካልኝ እስከ ፊሌ ወንዝ ድረስ ያለውን ቦታ ግንባታ እና ሎት3 በዞኑ ው/ማ/ኢ/መምሪያ ለጭዳ ከተማ፡ ለአመያ ከተማ እና ለእሞታ ት/ቤት ለውሃ መስመር የውሃ ቱቦና መገጣጠሚያ ቁሣቁስ ግዠ በ2018 በጀት ዓመት በካፒታልና በመደበኛ በጀት ሎትı BC/GC ደረጃ-3 እና ከዛ በላይ ሲሆን ሎት 2 GC/RC ደረጃ-5 እና ከዛ በላይ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት እና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የካፋ ዞን ፋይናንስና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ የሰው ሰራሽ ደን ዛፍን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾች በመጋበዝ እንደሚከተለው በሎት በመከፋፈል እስከ በጀት ዓመቱ ማብቂያ ማለትም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ:-
PROCUREMENT OF ELECTRONICS 2018
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኮንሶ ዞን የካራት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በካራት ከተማ አስተዳደር ለሴከተር መ/ቤቶች የኤሌክተሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ፣ የፈርኒቸር ግዥ፣ የአላቂና ሌሎች አላቂ ብሮ ዕቃዎች ግዥ፣ የስፖርት ትጥቅ ግዥ፣ የፋብርካ ውጤቶች ግዥ እና የሞተር ሳይከል ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ጨረታው ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቶች መጫረት ትችላላቹ፡
ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ለነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች አገልግሎት ለተማሪዎች ምግብ መሸፈኛ የሚሆን የእንጀራ ላስቲክ /2/@**5
በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለሚያሠራው የተማሪዎች ዶርምተሪ ሕንፃውን ቀለም የማስቀባት ጥገና ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
Lot- 24A የሻይ እና የወጥ ቅመማ ቅመሞች
Procurement of የመስኮትመጋረጃ ጨርቅ ከነ ገበሩ እና መስቀያ ብረቱን ጨምሮ ከነሙሉ ዕቃዉ እሰከ ገጠማዉ ድረስ/for kulufo Campus-02
ለአሚቲ /አዉቲ ለሳይንቲፊክ ዳ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚዉል ሸልፍ //24