Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ከጅማ ከተማ በስተደቡብ 166 ኪ.ሜ በኮይሻ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910692839
  • Website
  • Deadline03 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid Security300,000.00
  • opening date2025-11-03 00:00:00
  • Categories Construction Works

በደም ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለኮንታ ኮይሻ ወረዳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት የከተማ ጎርፍ ማስወገጃ የውሃ ቦይ (ዲች) ግንባታ በ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ደረጃ-5 እና ከዛ በላይ BCIGC ህጋዊ ፍቃድ ያለው ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋል፡፡

የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በደም ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለኮንታ ኮይሻ ወረዳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት የከተማ ጎርፍ ማስወገጃ የውሃ ቦይ (ዲች) ግንባታ በ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ደረጃ-5 እና ከዛ በላይ BCIGC ህጋዊ ፍቃድ ያለው ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት nouጫረት የምትፈልጉ፦

1/ በግንባታ ዘርፍ ብታት ማረጋገጫ ደረጃ-5 BC/GC እና ከዚያ በላይ በበጀት ዓመት የታደሰ፣ 2/ የግብር ከፋይነት መለያ ሰርተፍኬት (ቲን ነምበር)፣ 3/ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፣4/ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ 5/ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስከር ወረቀት፣6) የዘመኑን ግብር የከፈለበትን ከግብር ዕዳ ነፃ የሚል ክሊራንስ፣ 7/ በመንግሥት ግዥ ላይ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት፣ 8/ የመልካም ሥራ አፈፃፀም የ2014 የ2015 የ2016 ወይም የ2017 ዓ.ም ማቅረብ የሚችል፣

9/ ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ 300,000 (ሦስት መቶ ሺህ) ብር ብቻ በCPO ከታወቀ ባንከ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣

10/ ተጫራቾች የጨረታ ዶከምንት የማይመለስ 1,000 (አንድ ሺህ) ብር ብቻ በመክፍል ከኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር G.003 መውሰድ ይኖርባቸዋል፣

11/ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ቀናት እስከ 21ኛው ቀን ድረስ በኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመቅረብ የጨረታ ዶክመንት በመግዛት ዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ቴከኒካል ኦርጅናል ፡ እና ቴክኒካል ኮፒ 1 እንዲሁም ፋይናንሻል ኦርጅናል 1 እና ፋይናንሻል ኮፒ 2 በድምሩ 5 ፖስታ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ በኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

12/ ጨረታው የሚከፈተው በ22ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሥት የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡

 

13/ በጨረታ ማስታወቂያ ያልተገለፁ ሌሎች የመወዳደሪያ ነጥቦች (መስፈርቶች) በጨረታ ዶክመንቱ ተጫራቶች መምሪያ ላይ ያለው ተግባራዊ ይደረጋል፡፡

14/ በጨረታ ማስታወቂያ እና ዶከመንቱ ላይ የተግለፁትን የመወዳደሪያ ነጥቦቹን ያሟሉ ተጫራቾች ብቻ ወደ ቴከኒካል ግምገማ ያልፋል፡፡

15/ ተጫራቾች በጨረታ ዶክመንቱ ላይ ግልጽ ያልሆኑ ሃሳቦች ከተገኘ የጨረታ መከፈቻ ቀን ከመድረሱ በፊት ከሦስት ቀናት አስቀድሞ በአካል ወይም ከታች በተመለከተው ስልከ በመደወል ማስመዝገብ ይጠበቅበታል፡፡

16/ 5% ወደ ላይ እና ወደ ታች የአርቴሜቲከ ስህተት ተግባራዊ/ውድቅ ይደረጋል፡፡

17/ መሰሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0910692839/0917007585

አድራሻ፡- በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ ኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከጅማ ከተማ በስተ ደቡብ 166 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በኮይሻ ከተማ ደገኛል፡፤

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን የኮንታ ኮይሻ

ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender