የስኬቶ ዞን ላሰካ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በዋን ዋሺ ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤትና ጤና ጽ/ቤት አማካይነት 1/ በሣሣ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሴቶች መፀዳጃ ቤት ግንባታ 2/ ለሣሣ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታ 3/ በሱባ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የውሃ መስመር ዝርጋታ /የጥልቅ ውሃ ቁፋሮ ግንባታ 4/ በሱባ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሴቶች መፀዳጃ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የባስኬቶ ዞን ላሰካ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የስኬቶ ዞን ላሰካ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በዋን ዋሺ ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤትና ጤና ጽ/ቤት አማካይነት 1/ በሣሣ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሴቶች መፀዳጃ ቤት ግንባታ 2/ ለሣሣ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታ 3/ በሱባ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የውሃ መስመር ዝርጋታ /የጥልቅ ውሃ ቁፋሮ ግንባታ 4/ በሱባ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሴቶች መፀዳጃ ግንባታ። በት/ምት ሲሆን በጤና ደግሞ፡-
-
- መፅዳጃ ቤት ግንባታ እና ቆሻሻ መጣያ በቁጥር 2 ሣሣ ጤና ከላ
- መፀዳጃ ቤት ግንባታ እና ቆሻሻ መጣያ በቁጥር 2 ባዮ ቦረዛ
- መፀዳጃ ቤት ግንባታ እና ቆሻሻ መጣያ በቁጥር 2 ገዘ አይማ
- መፀዳጃ ቤት ግንባታ እና ቆሻሻ መጣያ በቁጥር 2 ኦብጫ ከተማ
- መፀዳጃ ቤት ግንባታ እና ቆሻሻ መጣያ በቁጥር 2 ጋርባያ
በድምሩ 14 መፅዳጃ ቤት፡ ቆሻሻ ማቃጠያ እና መጣያ በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት የጨረታ ሰነድ ውስጥ በተጠቀሱት እስፔስፊኬሽን መሠረት ለማስነንባት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሃሳብ እንዲያቀርቡ ይጋበዛሉ። መ/ቤታችን ግዥውን የሚፈፀመው በጥራትም ሆን በዋጋው ብቁ መሆኑን አረጋግጦ ከመረጠው ድርጅት /ግለሰብ/ ብቻ ነው።
ተወዳዳሪዎች የዘመኑ ግብር አጠናቀው የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የብቃት ማረጋገጫ ወረቀት የመልካም ስራ አፈጻጸም መረጃ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥርና ንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ላት። ከጠቅላላ ግዥው 3% ለመንግስት ለመክፈል ፍቃደኛ የሆነ/ች/
- የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ ከታወቀ ባንክ የተመሰከረለት በCPO ብቻ 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ማስያዝ የሚችል/ትችል።
- አሸናፊው ተጫራች ጨረታውን ማሸነፉ ከተረጋገጠ የውል ማስከበሪያ 10% እና የቅድመ ክፍያ ማስከበሪያ ተመጣጣኝ የሆነ የባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከባስኬቶ ዞን ላ/ዙ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በ05/02/2018 ዓ.ም እስከ 25/02/2018 ዓ.ም ድረስ በአካል እየቀረቡ ማግኘት ይችላሉ።
- መወዳደሪያ ሃሳብ በታሸነ ኤንቨሎፕ ሆኖ ባስኬቶ ዞን ላ/ዙ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት እስከ ቀን 25/02/2018 ዓ.ም መድረስ አለበት።
- ተጫራቾች ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 25 ቀናት የማይመለስ ለእያንዳንዱ 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማዘጋጀት ባስ/ዞን/ላስ/ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ መጨመር ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ10ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 8፡30 ሰዓት በባስ/ዞ/ላ/ዙ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት ይከፈታል።
- አሸናፊ ተጫራቾች የግንባታ ስራው የደረሰበት ደረጃ በመሃንዲስ ሲረጋገጥ ክፍያ ይከፈለዋል።
- ከደረጃ 9 ጀምሮ ያለ ተጫራቾች መወዳደሪያ ይችላሉ።
- መ/ቤቱ ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች የሥራ ፍቃዳቸው ያልተሟላ መረጃና የዋጋ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ እንዲኖረው አይፈቀድም።
- ተጫራቾች ማህበራት ከሆነ የመንግስት ሠራተኛ አለመሆናቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ከአደራጅ መ/ቤት ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ማህበራት ከሆነ አባላት የመንግሥት ሠራተኞች አለመሆናቸውን ማረጋገጫ ከአደራጅ መ/ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በወቅቱ ተሟልቶ አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም። ስለማጠናቀቃቸው ከሚመለከተው ተቋም መረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- የጨረታው ዋጋ 22 የሥራ ቀናት ፀንቶ ይቆያል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የባስኬቶ ዞን ላሰካ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
