በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኮንሶ ዞን የካራት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በካራት ከተማ አስተዳደር ለሴከተር መ/ቤቶች የኤሌክተሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ፣ የፈርኒቸር ግዥ፣ የአላቂና ሌሎች አላቂ ብሮ ዕቃዎች ግዥ፣ የስፖርት ትጥቅ ግዥ፣ የፋብርካ ውጤቶች ግዥ እና የሞተር ሳይከል ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ጨረታው ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቶች መጫረት ትችላላቹ፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኮንሶ ዞን የካራት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኮንሶ ዞን የካራት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በካራት ከተማ አስተዳደር ለሴከተር መ/ቤቶች የኤሌክተሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ፣ የፈርኒቸር ግዥ፣ የአላቂና ሌሎች አላቂ ብሮ ዕቃዎች ግዥ፣ የስፖርት ትጥቅ ግዥ፣ የፋብርካ ውጤቶች ግዥ እና የሞተር ሳይከል ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ጨረታው ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቶች /ድርጅቶች:-
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው ፡፡
2. በዘርፉ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያላቸው፡፡
3. በዘርፉ- Tin Number/የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
4. በዘርፉ የተጨማሪ እሴት ታከስ የምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
5. በዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገባ የምስከር ወረቀት ያላቸው፡፡
6. በዘርፉ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ያላቸው፡፡
7. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሠነድ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15/አስራ አምስት/ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘውትር በሥራ ሰዓት ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዘርፍ የዕቃው ዓይነት ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 650 /ስድስት መቶ ሃምሳ ብር ብቻ/ በኮንሶ ዞን ካ/ከ/አስ/ር ገ/ባ/ቅ/ጽ/ቤት ገቢ አሰባሰብ ዋና የሥራ ሂደት ከፍለው ደረሰኝ በመያዝ በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ር ዋና ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር - 6 በመቅረብ ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
8. ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡ ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው፡፡
9. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 20,000 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ/ በጥሬ ገንዘብ ወይም ከታወቀ ባንክ በሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ፣ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንግ ዋስትና፣ የተረጋገጠ ቼከ፣ CPO ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተርኦፍ ከሬድት ከቴከኒካል ኦርጅናል መረጃዎች ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
10. በዘርፉ ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ ዕጩ ተጫራቶች የዕታው ዝርዝር የያዘና ቴክኒካል ሰነድ ብቻ ለብቻ በአንድ አንድ ኤንቨሎፕ የሚቀርብ ሆኖ ቴክኒካልና ፋይናንሻል እያንዳንዳቸው አንድ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ማለትም ቴክኒካል ኮፒ-1፣ ኮፒ-2 እና ፋይናንሻል ኮፒ-1፣ ኮፒ-2፣ ቴከኒካል ኦርጅናል 1 እና ፋይናንሻል ኦርጅናል 1 በማድረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በቴከኒካል ኦርጅናል ውስጥ በማስገባት በትክክል በማሸግ የድርጅቱን ማህተም በማሳረፍ፣ ስም፤ ፍርማ እና አድራሻ በመግለጽ በየዘርፉ ስድስት ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
11. የጨረታው ሣጥን የሚታሸገው በ16ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ሲሆን የሚከፈተው በዚሁ ዕለት ከረፋዱ 4፡30 ላይተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
12. ጨረታው ይከፈታል በተባለበት በ16ኛው ቀን በመንግስት የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
13. አሸናፊው ድርጅት የውል ማስከበሪያ ሰነድ 10% እና ተመጣጣኝ የቅድሜ ከፊያ ዋስትና ይዘው ቀርበው ውል ባይገቡ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያስያዘው ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ለመንግስት ውርስ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡
14. በጨረታው አሸናፊ የሆነው ድርጅት በውሉ መሠረት አቅርቦቱን በራሳቸው ትራንስፖርት አጓጉዘው ለመ/ቤታችን ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
15. ተጫራቾች ተሟልተው ያለመገኘት የጨረታው አከፋፈት ሥነ-ሥርዓትን አያስተጓጎልም፡፡
16. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው:: ለበለጠ መረጃ፡- 09-20-98-00-30/09-00-69-71-33/09-76-14-36-45/09-13-89-17-79 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኮንሶ ዞን የካራት ከተማ
አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
