ሎት-18 አጥንት የሌለዉ የበሬ ሥጋ የክርስቲያን እና የሙስሊም ለግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ
ሎት 17 - አጥንት የለሌው የበሬ ስጋ ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
ሎት 16 - አጥንት የለሌው የበሬ ስጋ ለዋናዉ ጊቢ
ሎት 14- የበሰለ እንጀራ ለ ጤና ኢንስቲትዩት
ሎት 13 -የበሰለ እንጀራ ለ ግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ
ሎት 12- የበሰለ እንጀራ ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
ሎት 11-የበሰለ እንጀራ ለዋናዉ ጊቢ
Procurement of Rent Service
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ባለቤት የለሌውን የተለያዩ ንብረቶች (የውሃ ዕቃዎችን) በፍርድ ቤት ያስወሰነውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት የጋራ መኖሪያ ቤት/ኮንደሚኒየም መሸጥ ይፈልጋል
የጎማ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጋለማ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ኃ.የተ. በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አርሲ ዞን በቆጂ ከተማ አስተዳደር ከትልቁ መስኪድ ፊት ለፊት ከአርሲ ዩኒቨርሲቲ በቆጂ ካምፓስ ፊት ለፊት የራሱ ይዞታ ላይ የህንጻ ዲዛይን እና ሥራ ለማሰራት “DESIGN MIXED US BUILDING G+4PROJECTS በዩኒዬኑ በተዘጋጀው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሰራት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephtalate) plastic cas(ጥሬ ፕላቲክ) ፣ኮስሞቲክስ ፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣አዳዲስ አልባሳት እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል(የቦንባ እቃዎችን) በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሸን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቅ)፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሸከርካሪ መለዋወጫ ፣ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ ተሽከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Lot -4 የታሸገ ½ ግማሽ ሊትር የመጠጥ ዉሃ ግዥ(Procurement of 1/2 litre drink water)
Procurement of Construction Materials
Procurement of Hotel Service
ድርጅታችን በላይነህ ከንዴ ብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ ኮምፕሌክስ በገላን ፋብሪካ ውስጥ የሚገኘው ተረፈ ምርት ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች (በኪሎ ግራም) መሸጥ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ድርጅታችን ይጋብዛል፡፡
Procurement of Water Supply and Sanitation Works