Tender Detail

Tender Details

  • Company የጋለማ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ኃ.የተ
  • Address , Phone: 022 332 0006
  • Website
  • Deadline28 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security100,000
  • opening date2026-07-28 10:30:00
  • Categories Building Construction , Construction Works

የጋለማ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ኃ.የተ. በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አርሲ ዞን በቆጂ ከተማ አስተዳደር ከትልቁ መስኪድ ፊት ለፊት ከአርሲ ዩኒቨርሲቲ በቆጂ ካምፓስ ፊት ለፊት የራሱ ይዞታ ላይ የህንጻ ዲዛይን እና ሥራ ለማሰራት “DESIGN MIXED US BUILDING G+4PROJECTS በዩኒዬኑ በተዘጋጀው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሰራት

የጋለማ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ኃ.የተ


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጋለማ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ኃ.የተ. በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አርሲ ዞን በቆጂ ከተማ አስተዳደር ከትልቁ መስኪድ ፊት ለፊት ከአርሲ ዩኒቨርሲቲ በቆጂ ካምፓስ ፊት ለፊት የራሱ ይዞታ ላይ የህንጻ ዲዛይን እና ሥራ ለማሰራት “DESIGN MIXED US BUILDING G+4PROJECTS በዩኒዬኑ በተዘጋጀው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል።

1.    ተጫራቾች Building Consultant Grade 3 and above with license valid for the year 2018 E.C.

2.    ተጫራቾች በዚህ የንግድ ዘርፍ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሌሎች ተያያዥ ህጋዊ ሰነዶችን አሟልቶ ማቅረብ የሚችል።

3.    ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 ( አምስት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ከበቆጂ ከተማ አስተዳደር የዩኒዬኑ ህንጻ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት ብቻ መውሰድ ይችላሉ።ማሳሰቢያ ለሰነድ ግዥ የስራ ቀናትን ከሰኞ - አርብ እንድትጠቁሙ እናሳውቃለን።

4.    ተጫራቹ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 100,000 (መቶ ሺህ ብር) ቢድ ቦንድ በሲፒኦ ከጨረታ ሠነዱ ከፋይናንሺያል ኦሪጂናል ዶከመንት ጋር በማቅረብ መጫረት ይችላል።

5.    ጨረታው የሚገባበት እና የሚከፈትበት

5.1        የጨረታው ፋይናንሺያል ሰነድ የሚከፈተው በ16ኛው ቀን ሲሆን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት በ4፡30 ይከፈታል።

5.2        የፋይናንሺያል ሰነድ ኦርጂናል እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም የታሸገ ኤንቨሎፕ ተደርጎ እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጂናል እና ኮፒውን ለየብቻ በሰም የታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት።

5.3        የጨረታው ኮሚቴ በተዘጋጀው የጨረታ መስፈርት መሰረት የቀረበውን የፋይናንሺል ሰነድ መርምሮ በጨረታው ሰነድ መሰረት የተጫራቾችን ውጤት ያስቀምጣል።

5.4        የተሳሳተ መረጃ የሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ መስጠት ከጨረታ ውጪ ያረጋል

5.5        ዩኒዬን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ተጫራቹ ጥሩ የመልካም ስራ አፈፃፀም ሪከርድ ከሌለው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

ተጨማሪ ማብራሪያ ከዩኒዬነ መረዳት ይቻላል።

አድራሻ፡- የለማ ገበሬዎች ህስራ ዩኒየዮን ስ/ቁ ) 022 332 0006/ 09 11 03 05 18

 

የጋለማ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ኃ.የተ

Save Tender