Tender Detail

Tender Details

  • Company Jimma University
  • Address Jimma, Jimma, Ethiopia, Phone: +251471123895
  • Website
  • Deadline29 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security500000
  • opening date2026-07-29 10:30:00
  • Sector Goods

ሎት 11-የበሰለ እንጀራ ለዋናዉ ጊቢ

Jimma University


Tender Information

Titleሎት 11-የበሰለ እንጀራ ለዋናዉ ጊቢ
DescriptionProcurement of Food and Beverages
Procuring EntityJimma University
Reference NoJU-NCB-G-0016-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-07-29 10:00:00
Invitation Date2026-07-16 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:Jimma University, Room BID -2-1
Jimma, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 471123895
Email: Procurement.ad@ju.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 378, Postal Code: 378

PerformanceQualification

  • •other documents proofing its financial standing:

    Bidder has to submit other documents proofing its financial standing, as required in the BDS Clause 15.2(b)

    (Ref: other documents proofing its financial standing)
  • •financial statements certified by an independent auditor:

    Bidder has to submit financial statements certified by an independent auditor as required in ITB Clause 15.2(a) for the period specified.

    (Ref: financial statements certified by an independent auditor)

ProfessionalQualification

  • •የሰዉ ሀይል አደረጃጀት:

    የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡- ቢያንስ 25 ሰዉ የድርጅቱ ሰራተኛ ስለመሆናቸዉ ትክክለኛ ባለፉት 6 ወራት ደመወዝ የከፈሉበትን ህጋዊ ፕሮል በe-GP ሲስተም ያቀረበ፡፡  

    (Ref: የሰዉ ሀይል አደረጃጀት)

TechnicalQualification

  • •የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance:

    የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሶስት ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ 

    (Ref: የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance)
  • •Audit report:

    3 Years Past Performance Audit report

    (Ref: Audit report)
  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)
  • •በቂ መጋዘን ያለዉ፡- :

    በቂ መጋዘን ያለዉ፡- ለዚህ ስራ አግባብነት ያለዉ ወይም አመቺ የሆነ ቢያንስ 7*8 ሜትር መጋዘንና 9x12ሜትር የሆነ የስራ ቦታ የተወዳደሩበት የግባት ዓይነት የያዘ ስለመኖራቸዉ የሚያሳይ የራሳቸዉ ከሆነ ህጋዊ ካርታ ክራይ ከሆነ ግን በዉል እና ማስረጃ የተረጋገጠ ዉል ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ 

    (Ref: በቂ መጋዘን ያለዉ፡- )
  • •የጭነት መኪና:

    የጭነት መኪና፡- ቢያንስ 1 ለስራዉ ሽፍን አመቺነት ያለዉ የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ 

    (Ref: የጭነት መኪና)
  • •ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች:

    ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡- አቅርቦቱ ቢያንስ 20,000 /ሃያ ሺህ/ ተማሪዎችን መመገብ የሚያስችል ቢያንስ 70(ሰባ) የእንጨት እና 30(ሰላሳ) የኤሌትሪከ በአጠቃላይ 100/አንድ መቶ ምጣድ ፣ 3(ሶስት) ደረጃዉን የጠበቀ የኤሌክትሪክ ማቡኪያ ማሽን፣ 275 KVA ጄኔነተር እና 20,000 አስር ሺህ ሊትር በላይ የሚይዝ የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ በቂ ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በድርጅቱ ስም ስለመኖራቸዉ ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ በe-GP ሲስተም ማቅብና በተጨማሪም በምልከታ ሲረጋገጥ፡፡ 

    (Ref: ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች)

FinancialQualification

  • •የገንዘብ አቅም:

    የገንዘብ አቅም፡- በጠቅላላ ድምር ቢያንስ 75,000,000.00 (ሰባ አምስት ሚሊዮን ብር) ባለፉት 5 ዓመታት የሚያሳይ የባንክ ትራንዛክሽን /Bank Statement/ በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡ 

    (Ref: የገንዘብ አቅም)
  • •financial statements certified by an independent auditor :

     Bidder has to submit financial statements certified by an independent auditor as required in ITB Clause 15.2(a) for the period specified.

    (Ref: ITB 35.5)

LegalQualification

  • •Nationality:

    Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    (Ref: ITB 35.2)
  • •conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: ITB 35.2)

Bid Security

Amount: 500000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO, Bank/Wire Transfer

Terms and Conditions

The University have right to cancel the bid in its entirety or partially
Save Tender