ሎት 12- የበሰለ እንጀራ ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
Jimma University
Tender Information
| Title | ሎት 12- የበሰለ እንጀራ ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት |
| Description | Procurement of Food and Beverages |
| Procuring Entity | Jimma University |
| Reference No | JU-NCB-G-0021-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-07-29 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-07-16 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Jimma University, Room BID-1-2 Jimma, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 471123895 Email: Procurement.ad@ju.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 378, Postal Code: 378 |
ProfessionalQualification
- •የሰዉ ሀይል አደረጃጀት:
የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡- ቢያንስ 25 ሰዉ የድርጅቱ ሰራተኛ ስለመሆናቸዉ ትክክለኛ ባለፉት 6 ወራት ደመወዝ የከፈሉበትን ህጋዊ ፕሮል በe-GP ሲስተም ያቀረበ፡፡
(Ref: የሰዉ ሀይል አደረጃጀት)
TechnicalQualification
- •በቂ መጋዘን ያለዉ:
በቂ መጋዘን ያለዉ፡- ለዚህ ስራ አግባብነት ያለዉ ወይም አመቺ የሆነ ቢያንስ 7*8 ሜትር መጋዘንና 9x12ሜትር የሆነ የስራ ቦታ የተወዳደሩበት የግባት ዓይነት የያዘ ስለመኖራቸዉ የሚያሳይ የራሳቸዉ ከሆነ ህጋዊ ካርታ ክራይ ከሆነ ግን በዉል እና ማስረጃ የተረጋገጠ ዉል ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: በቂ መጋዘን ያለዉ) - •የጭነት መኪና:
የጭነት መኪና፡- ቢያንስ 1 ለስራዉ ሽፍን አመቺነት ያለዉ የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: የጭነት መኪና) - •ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች:
ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች፡- አቅርቦቱ ቢያንስ 20,000 /ሃያ ሺህ/ ተማሪዎችን መመገብ የሚያስችል ቢያንስ 70(ሰባ) የእንጨት እና 30(ሰላሳ) የኤሌትሪከ በአጠቃላይ 100/አንድ መቶ ምጣድ ፣ 3(ሶስት) ደረጃዉን የጠበቀ የኤሌክትሪክ ማቡኪያ ማሽን፣ 275 KVA ጄኔነተር እና 20,000 አስር ሺህ ሊትር በላይ የሚይዝ የዉሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ በቂ ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በድርጅቱ ስም ስለመኖራቸዉ ህጋዊ ማስረጃ ኮፒ በe-GP ሲስተም ማቅብና በተጨማሪም በምልከታ ሲረጋገጥ፡፡
(Ref: ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች) - •የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance:
የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ የሶስት ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance) - •Audit report:
The past 3 Years Past Performance Audit report
(Ref: Audit report) - •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4)
FinancialQualification
- •የገንዘብ አቅም:
የገንዘብ አቅም፡- በጠቅላላ ድምር ቢያንስ 75,000,000.00 (ሰባ አምስት ሚሊዮን ብር) ባለፉት 5 ዓመታት የሚያሳይ የባንክ ትራንዛክሽን /Bank Statement/ በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: የገንዘብ አቅም)
LegalQualification
- •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 350000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
