ሎት 16 - አጥንት የለሌው የበሬ ስጋ ለዋናዉ ጊቢ
Jimma University
Tender Information
| Title | ሎት 16 - አጥንት የለሌው የበሬ ስጋ ለዋናዉ ጊቢ |
| Description | Procurement of Food and Beverages |
| Procuring Entity | Jimma University |
| Reference No | JU-NCB-G-0017-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-07-29 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-07-16 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Jimma University, Room BID-1-2 Jimma, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 471123895 Email: Procurement.ad@ju.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 378, Postal Code: 378 |
TechnicalQualification
- •የበሬ ማቆያ ቦታ:
የበሬ ማቆያ ቦታ ስለመኖሩ ህጋዊ ማስረጃ በe-GP ሲስተም ማቅረብና በምልከታ ስረጋገጥ
(Ref: የበሬ ማቆያ ቦታ) - •audit report :
Bidder past 3 consecutive years Performance audit report
(Ref: audit report ) - •የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance:
የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance/፡- ቢያንስ በተመሳሳይ የስራ መስክ ሶስት ዓመት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: የመልካም ስራ አፈፃፀም/Past performance) - •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4) - •የጭነት መኪና፡:
የጭነት መኪና፡- ቢያንስ 1 ለስራዉ አመቺነት ያለዉ ሽፍን የጭነት መኪና በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ያለ ከሆነ ሊብሬ ኮፒ ኪራይ ከሆነ ግን በዉልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ዉልና የሊብሬ ኮፒ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: የጭነት መኪና፡)
ProfessionalQualification
- •የሰዉ ሀይል አደረጃጀት:
የሰዉ ሀይል አደረጃጀት፡- ቢያንስ 3 ሰዉ የድርጅቱ ሰራተኛ ስለመሆናቸዉ ትክክለኛ ባለፉት 6 ወራት ደመወዝ የከፈሉበትን ፕሮል በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: የሰዉ ሀይል አደረጃጀት)
FinancialQualification
- •የገንዘብ አቅም:
የገንዘብ አቅም፡- በጠቅላላ ድምር ቢያንስ 75,000,000.00 (ሰባ አምስት ሚሊዮን ብር) ባለፉት 5 ዓመታት የሚያሳይ የባንክ ትራንዛክሽን /Bank Statement/ በተወዳዳሪዉ ድርጅት ስም ስለመኖሩ ህጋዊ ደብዳቤ በe-GP ሲስተም ያቀረበ ፡፡
(Ref: የገንዘብ አቅም)
LegalQualification
- •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 500000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
