በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በጥበቃ አገልግሎት ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ ለአንድ አመት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች የግብር መከፈያ ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥና በግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ቅጂውን ማቅረብ የሚችሉ፣
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮችን ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ሸልፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ከታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል