Tender Detail

Tender Details


በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮችን ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ሸልፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢንዱስትሪያችን ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮችን ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ሸልፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ ማንኛውም ተወዳዳሪ ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት (10) አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋጋ በማስገባት መወዳደር የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ተወዳዳሪዎች ከታች የተዘረዘሩት መመሪያዎች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1. ማንኛውም ተወዳዳሪ የሚቀርበው ዋጋ በታሸገ ፖስታ መሆኑን ማረጋገጥና በኢንዱስትሪው ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅበታል፡፡ ፖስታው ላይ የባለቤቱ ፊርማ መፈረም ይኖርበታል::

2. ማንኛውም ተጫራች ማንነቱን የሚገልፅ መታወቂያ ወይንም ፓስፖርት ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር አብሮ ማቅረብ ይኖርበታል::

3. ተጫራቾች ጨረታውን ለመወዳደር 5,000 (አምስት ሺህ) ባንከ ሲፒኦ ከጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

4. ተወዳዳሪዎች ያቀረቡት ዋጋ ላይ ቅሬታ ካላቸው ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት ቅሬታቸውን በጽሁፍ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከተገለፀው ቀን በኋላ የሚመጣ ቅሬታ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እንገልፃለን፡፡

5. ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን 10ኛው ቀን ላይ ጠዋት 400 ሰአት ላይ ጨረታው ተዘግቶ በዛው ቀን ከጠዋት 4:30 ላይተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

6. ጨረታው ሲከፈት ተጫራቾች አለመገኘታቸው ጨረታውን ከመከፈት የማያግደው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡-

ከመገናኛ ወደ ቦሌ የሚወስደው መንገድ ኒያላ ሞተርስ ፊት ለፊት አንበሳ ጋራዥ አጠገብ ሲሆን ስልክ ቁጥር 0118592286

 

 

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ

 

Save Tender