Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ
  • Address , Phone: 0116670485
  • Website
  • Deadline02 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 500.00 (አምስት መቶ)
  • opening dateበእለቱ 4፡30 ሰዓት
  • Categories Safety And Security , Security Service

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በጥበቃ አገልግሎት ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ ለአንድ አመት ማሰራት ይፈልጋል፡፡


በሦስተኛ ወገን የሚፈጸም የጥበቃ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002/2019

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በጥበቃ አገልግሎት ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ ለአንድ አመት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ኢንዱስትሪያችን በአዲስ አበባ በቦሌ ከፍለ ከተማ ውስጥ ለሚገኘው ኢንዱስትሪ የጥበቃ አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸዉ

  1. የ2018/2019 በጀት አመት ህጋዊ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፣ የጊዜ ገደቡ ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከሚከተለው የገቢ ሰብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ (Tax Clearances) ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ሰረተፍኬት (Tin) ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት (VAT) ፣ በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድህረ ገፅ በአገልግሎት አቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገቡን የሚያረጋግጥ ማስረጃ (PPA Website supplier list) ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. የግል የጥበቃ ተቋማት የብቃት ማረጋጫ የምስክር ወረቀት ከፖሊስ ማቅረብ የሚችል ፡፡
  3. ከሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. የጥበቃ አገልግሎት የሰጠ እና የመልካም ስራ አፈፃፀም ደብዳቤዎች የሚያቀርብ፡፡
  5. በጥበቃ ጉድለት ለሚፈጠር አደጋ ዋስትና የሚወስድ (የሚሰጥ) ኢንሹራንስ ያለው፡፡
  6. የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር ተከታታይ 15 ቀናት እየር ላይ የሚቆይሆኖ የጨረታ ሳጥኑ ከመዘጋቱ በፊት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ግዥ ከፍል ቢሮ በመምጣት እንድታስገቡ ተደርጎ ጨረታው የሚዘጋው 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ሆኖ በእለቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡ በ15ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል ፡፡
  7. የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመከፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ-አርብ ጠዋት 2፡00-6፡00 ሰዓት ከሰዓት ከ7፡00-11፡00 ሰዓት ኢንዱስትሪያችን ቅጥር ግቢ በመቅረብ ሰነዱን ከግዥ ከፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
  8. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000 (ሀምሳ ሺህ) ብር በ CPO ወይም Bank guarantee ቢያንስ ለ88 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ማቅረብ ይጠበቅበታል ፡፡
  9. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ነው፡፡
  10. ኢንዱስትሪው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥራችን 0116670485/0118592286 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  12. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ላይ በየገጹ ስምና ፊርማ ማስገባት አለባቸው አድራሻችን በመገናኛ ወደ ገርጂ በሚወስደው መንገድ ከአምቼ ዝቅ ብሎ ኒያላ ሞተርስ ፊትለፊት ኢትዮኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ
✨ messages.ai_summary
Ethio Engineering Group's Ethiopian Plastic Industry seeks security service providers for its Bole, Addis Ababa facility under a one-year contract. Bidders must hold a valid business license, tax clearance, TIN, VAT registration, PPA supplier registration, police competency certificate, labor office permit, good performance letters, and insurance coverage.
Save Tender

The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to purchase Supply Installation & Commissioning of Netw...

READ MORE
Oromia Bank is inviting sealed bids for the procurement of two cybersecurity systems: Lot I - Automa...

READ MORE