መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ያገለገሉ የተሸከርካሪ እና የማሽነሪ ጎማ እና ባትሪ ሽያጭ
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት የድርጅቱ ሰራተኞች የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ ተሸከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት የሚኙትን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ሚኒ-ባስ የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎች ግዥ ከተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡