መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ያገለገሉ የተሸከርካሪ እና የማሽነሪ ጎማ እና ባትሪ ሽያጭ
Defense Construction Design Enterprise
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 05/2018
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ያገለገሉ የተሸከርካሪ እና የማሽነሪ ጎማ እና ባትሪ ሽያጭ
ተጫራቾች ማንኛውም የንግድ ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታው እንዲሳተፉ እየጋበዝን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ከማክሰኞ ከሀምሌ 14/2018ዓ.ም ጀምሮ በስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን ፋይናንስና አካውንቲንግ መመሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00(አምስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው ሀሙስ ሀምሌ 23 ቀን 2018ዓ.ም በ4፡15 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 የሚከፈትመሆኑን እናሳውቃለን
ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡– ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡፡
ማስታወሻ፡– ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-49-04
ወይም መደወል ይቻላል፡፡
