Tender Detail

Tender Details

  • Company Defense Construction Design Enterprise
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline21 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-21 10:30:00
  • Categories Wood And Wood Working

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Defense Construction Design Enterprise


መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

 DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING  ENTERPRISE

የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 23/2018

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት- 1 የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ

ሎት-2 የእንጨት ምርት ውጤቶች( Plastic Vinner, Oak Playwood)  ግዥ

 

ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ

ፈቃድ ያላቸው&፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ሀምሌ2/2018 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አንውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ማክሰኞሀምሌ14/2018 ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡:

ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል

የመሰረዝ  መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡–   ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡፡

ማስታወሻ፡–   ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-49-04

           መደወል ይቻላል፡፡

 

 

Save Tender