በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በአሃዳዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በጀት በጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አማካኝነት በደላ ማዘጋጃ ቤት ሽድ ግንባታ እና በት/ት ጽ/ቤት አማካኝነት በገርገዳ 1ኛ ደረጃ ት/ት/ቤት የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ክፍል ግንባታ ማስጨረሻ ሥራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለወረዳ ሴክቴር መ/ቤቶች ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ውሃ ጽ/ቤት አማካኝነት ሰፍራ ሹማ ቀበሌ ንጽህ መጠጥ ውሃ ታንከር ግንባታ እና የመሎ ኮዛ ልማት ማኅበር ቅ/ጽ/ቤት ሞደል የማኅበረሰብ አቀፍ የመድኃንት መደበር ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ Ethiopia Human Capita Operation (HCO) ፕሮጀክት በጀት ለውሃ መስኖ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት Activites Rehabitation of existing non-functional water supply schemes Key priority Area code PA-NU-007 Targeted area priority codeT