በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ Ethiopia Human Capita Operation (HCO) ፕሮጀክት በጀት ለውሃ መስኖ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት Activites Rehabitation of existing non-functional water supply schemes Key priority Area code PA-NU-007 Targeted area priority codeT
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ፕላን ልማት ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
1. ሎት አንድ Ethiopia Human Capital Operation (HCO) ፕሮጀክት በጀት ለውሃ መስኖ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት Activites Rehabitation of existing non-functional water supply schemes Key priority Area code PA-NU-007 Targeted area priority codeTA -Nu- 02 የዋልጫ ሻሻ ቀበሌ የንፁህ መጠጥ ውሃ የመስመር ዝርጋታ ጥገና
2. ሎት ሁለት ለመሎ ኮዛ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ለፀርሳ ችግኝ ጣብያ SHADE NET FOR MELO KOZA NURSERY SITE ግንባታ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ Ethiopia Human Capita Operation (HCO) ፕሮጀክት በጀት ለውሃ መስኖ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት Activites Rehabitation of existing non-functional water supply schemes Key priority Area code PA-NU-007 Targeted area priority codeTA - Nu- 02 የዋልጫ ሻሻ ቀበሌ የንፁህ መጠጥ ውሃ የመስመር ዝርጋታ ጥገና እና ለመሎ ኮዛ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ለፀርባ ችግኝ ጣብያ SHADE NET FOR MELO KOZA NURSERY SITE ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት ከታች በዝርዝር የተቀመጡ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።
1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው ያላት
2. የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው ያላት፡
3. ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጠ ወቅታዊ የግብር ክፍያ ማረጋገጫ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል የምትችል፡
4. የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ያለው /ያላት
1. ተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ተመዝጋቢ የሆነ/ የሆነች
2. የታደሰ የሙያ ፈቃድ GC ወይም BC ለውሃ WWር ከደረጃ (1-7) ማቅረብ የሚችል የምትችል
3. መልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ ማቅረብ የሚችል የምትችል
4. የሣንባታ ቦታ የጎበኙበት ደብዳቤ ከአሳሪው መ/ቤት ማቅረብ የሚችል የምትችል
5. የአቅራቢዎች ስም ዝርዝር ወስጥ ስለመመዝገባቸው የሚገልጽ ማሰረጃና ሌሎች ሰነዶችን ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው።
6. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ሲፒኦ CPO ቼክ በመሎ ኮዛ ወረዳ ጽ/ቤት ስም አሰርተው ከጨረታ ሰነድ ጋር አንድ ላይ ማስገባት ይኖርበታል፣
7. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ በመሎ ኮዛ ወረዳ ገቢዮች ጽ/ቤት በመክፈል ሰነዱን ከግዥ ስራ ሂደት ብሮ ቁጥር-8 መግዛት ያኖርበታል።
8. በተጫራቾች ተሞልተው የሚቀርቡ የግንባታ ስራው የመወዳደሪያ ሀሳብ ሰነዶች በግልጽና በጥራት የሚታይ እና የሚነበብ መሆን አለባቸው፣ ይህም የሚሆነው ከላይ በተገለጸው መሰረት ሆኖ ከተገለጹት ጉዳዮችና ሁኔታዎች ጋር የተጣጣመና ተቀባይነት ያላቸው መሆን አለባቸው የማይነበብ እና የማይታዩ መረጃዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
9. ተጫራቾች ከላይ ከ1-12 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ በሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ውስጥ በመንግስት የሥራ ሰዓት ማስገባት ይኖርበታል።
10. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ማስታወቂያ በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሎት አንድ ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ21ኛው ቀን 8፡00 ታሽጎ በ21ኛው ቀን 8፡30) ይከፈታል። ሎት 2 ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚያቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ21ኛው ቀን 9፡30 ታሽጎ በ21ኛው ቀን 10፡00) ይከፈታል።
ማሳሰቢያ
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥራችን 091676044 ወይም 091040511 ይደውሉ።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ፕላን ልማት ጽ/ቤት
