ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing child focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት ሂሳቡን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።
ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አከቲቪቲስ (Enhancing child focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅቶች ቀርበው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing child Focused Activities) ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ሼልፎች፣ ጠረጴዛና ወንበሮች ሁኔታ እና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡