Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing child Focused Activities)
  • Address አዳማ ጎሮ ቀበሌ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0966266060
  • Website
  • Deadline16 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-16 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አከቲቪቲስ (Enhancing child focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅቶች ቀርበው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing child Focused Activities)


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አከቲቪቲስ (Enhancing child focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅቶች ቀርበው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1.     የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የወቅቱን ግብር የከፈለ

2.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN Number/ ያለው

3.     የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ /VAT Registration/ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

4.     የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት /certificate of professional competency/ ያለው

በዚህ መሰረት ለመወዳደር የሚፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከዚህ በታች በቀረበው አድራሻ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

(Enhancing child focused Activities)

አድራሻ አዳማ ስልክ ቁጥር 09 66 26 60 60 ወይም 09 10 41 47 10

 

ፖ.ሣ.ቁ 774

Email:- ecfa@ethionet.et

 

ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ

Save Tender