Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing child Focused Activities)
  • Address አዳማ ጎሮ ቀበሌ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0966266060
  • Website
  • Deadline05 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-05 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing child focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት ሂሳቡን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።

ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing child Focused Activities)


በድጋሚ የወጣ

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing child focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የአዲት ድርጅቶች ቀርበው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1.     የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የወቅቱን ግብር የከፈለ

2.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN Number/ ያለው

3.     የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ /VAT Registration/ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

4.     የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት /certificate of professional competency/ ያለው

በዚህ መሰረት ለመወዳደር የሚፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ከዚህ በታች በቀረበው አድራሻ መላክየምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing child focused Activities)

 

አድራሻ:- አዳማ ስልክ፡- ቁጥር 0966266060 ወይም 0910414710

Email:-ecfaethiopia@gmail.com ወይም በEMS

ማሳሰቢያ፡-

ድርጅታችን የዚህን የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በ6/6/2018ዓ.ም ያወጣ ሲሆን በዚሁ ማስታወቂያ የተጠቀሰው የኢሜል አድራሻ የተሳሳተ ስለነበር በተጠቀሰው አድራሻ ያስገባችሁ አመልካቾች በዚህ ማስታወቂያ ሥር በተጠቀሰው የኢሜል አድራሻ በድጋሚ እንድታስገቡ እናሳውቃለን፡፡

 

ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ

Save Tender