የሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ እና አግባብነት ባላቸው የፋይናንስ ደንቦች መሠረት፤ ለቀጣዮቹ ሦስት ተከታታይ ዓመታት (ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም) የድርጅቱን ዓመታዊ የሂሳብ መዛግብት የሚመረምር እና የኦዲት ሪፖርት የሚያቀርብ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ መሾም ይፈልጋል።
የሐሴት ጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር በዋና መስሪያ ቤቱ ግቢ የሚገኙ የግንባታ ግብዓቶች (የተለያዩ የአርማታ ብረቶችና የቤት ክዳን ቆርቆሮዎች) በገላን ሲዳ አዋሽ የሚገኝ ጅምር ህንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል።
የሐሴት ጅምላ ንግድ ቢዝነስ አከሲዮን ማህበር ላቀደው የግንባታ ስራ ገዝቶ በዋና መስሪያ ቤቱ ግቢ ውስጥ ተቀምጠው የሚገኙትን የግንባታ ግብዓቶች፣ ባጋጠመው የገንዘብ እጥረት ግንባታውን ማካሄድ ባለመቻሉ ምክንያት፣ አቅም እስከሚፈጠር ድረስ የግንባታ ቁሳቁሶቹን ከብልሽት ለመከላከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።