Tender Detail

Tender Details

  • Company የሐሴት ጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 07 ገብርኤል ቤተከርስቲያን ጀርባ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251114403103
  • Website
  • Deadline12 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-13 00:00:00
  • Categories Steel, Metals And Aluminium , Metals And Metal Working , Construction Materials And Raw Materials

የሐሴት ጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር በዋና መስሪያ ቤቱ ግቢ የሚገኙ የግንባታ ግብዓቶች (የተለያዩ የአርማታ ብረቶችና የቤት ክዳን ቆርቆሮዎች) በገላን ሲዳ አዋሽ የሚገኝ ጅምር ህንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል።

የሐሴት ጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር


 

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሐሴት ጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር በዋና መስሪያ ቤቱ ግቢ የሚገኙ የግንባታ ግብዓቶች (የተለያዩ የአርማታ ብረቶችና የቤት ክዳን ቆርቆሮዎች) በገላን ሲዳ አዋሽ የሚገኝ ጅምር ህንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል።

የጨረታው ሁኔታዎች

  • የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 በመክፈል ከሐሴት ጅምላ ንግድ ዋና መስሪያ ቤት ንግድ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 4 ማግኘት ይቻላል።
  • የግንባታ ግብዓቶቹ ቃሊቲ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ገባ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በስራ ሰዓት በአካል ማየት ይቻላል። ስለ ጅምሩ ህንጻ አጠቃላይ መረጃ በጨረታ ሰነዳ ውስጥ ተካቷል።
  • ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ በተከታታይ ባሉ አምስት የስራ ቀናት ነው።
  • ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ከላይ በተገለጸው የስራ ሰዓት ማስገባት አለባቸው።
  • የጨረታ ማስያዣ ተመላሽ የሚደረግ 20% የባንክ ዋስትና (CPO) ማቅረብ ግዴታ ነው። ተሸናፊዎች ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በስድስተኛው ስራ ቀናት ከቀኑ 4፡00 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
  • ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር +251 114 403 103/09 30 000 129 ወይም በአካል አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 07 ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ ባለው ዋና ቢሮ መምጣት ይቻላል።

 

ሐሴት ጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር

 

Save Tender