የደቡብ ኢትዮጵያ ክ/መ/ጤና ቢሮ ለሁሉም ስራ ሂደቶች እና ፕሮግራሞች እንዲሁም አገልግሎት በሚሰጥባቸው ህክምና ተቋማት እና ሌሎች መዋቅሮች ለክትትልና ግምገማ ምቹ ለማድረግ ሎት1. ህትመት፣ ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 እስቴሽነሪ፤ ሎት 4. ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደ/ኢ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ በአሌ ዞን ኮላንጎ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ ሥራን ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ በደ/ኦሞ ዞን ማሌ ወረዳ ቲከቦኮ ጤና ጣቢያ ማስፋፊያ ግንባታ ሥራን ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ /ክ/መ/ጤና ቢሮ ለ11ወራት ለመስክ ሥራ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ሀርድ ቶፕ ማርክ 2 ሞዴል 2024 ወይም 2025 የሆነ የመኪና ኪራይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ብቃት ካላቸው ድርጅቶች አገልግሎቱን ለመከራየት ይፈልጋል።