Tender Detail

Tender Details

  • Company South Ethiopia Regional Health Bureau (የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ)
  • Address ጂንካ ፡ኢትዯጵያ, Phone: - - - - - -
  • Websitehttps://serhb.gov.et/
  • Deadline23 Mar 2025, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ በደ/ኦሞ ዞን ማሌ ወረዳ ቲከቦኮ ጤና ጣቢያ ማስፋፊያ ግንባታ ሥራን ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

South Ethiopia Regional Health Bureau (የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ በደ/ኦሞ ዞን ማሌ ወረዳ ቲከቦኮ ጤና ጣቢያ ማስፋፊያ ግንባታ ሥራን ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ፡-

  1. ደረጃቸው GC-7/BC-7 እና ከዛ በላይ የሆኑ፣
  2. ፍቃዳቸውንና የምዝገባ ሠርተፍኬታቸውን ለ2017 ዓ.ም ያሳደሱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡና የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው፣
  3. ተጫራቾች ለሥራው የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለእያንዳንዱ ዶክመንት የማይመለስ ብር 1000 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ቀናት በቢሮ የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም ባንክ ዋስትና ከቴክኒካል ኦርጅናል ሰነድ ጋር አሽገው ማቅረብ አለባቸው::
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንት አርጅናል እና ሁለት ሁለት ፎቶ ኮፒ እያንዳንዳቸው ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ እና ጠቅላላውን በአንድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ/ በ31ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት መ/ቤቱ ለዚሁ ባዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ መክተት አለባቸው::
  6. ጨረታው በ31ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  7. 31ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
  8. መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  9. ተጨማሪ መረጃ ከሰነዱ ማግኘት የሚቻል መሆኑን እያሳወቅን የደ/ኢ/ክ/መንግስት እንደገና ተሻሽሎ በወጣው የግዥ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 70/2017 እና በመመሪያው ላይ የተደረገውን ማብራሪያ ወይም ማሻሻያ ሰርኩላር ተፈጻሚ ይደረጋል፡፡ የተደረገውን ማብራሪያ ወይም ማሻሻያ ሰርኩላር ተፈጻሚ ይደረጋል፡፡

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ጤና ቢሮ

 

Save Tender