በድሬዳዋ ከተማ ስራ አስከያጅ ጽ/ቤት ፑል እና በስሩ ላሉት ተቋማት ለ2018 በጀት ዓመት ለስራ የሚያገለግሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ በጨረታ ግዥ ለማድረግ ስለሚፈልግ በዘርፉ የተሰማሩት አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በድሬዳዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል እና በስሩ ላሉት ተቋማት ለ2018 በጀት ዓመት ለስራ የሚያገለግሉ የፅዳት እቃ ግዥ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
በድሬዳዋ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ፑል በሥሩ ለሚገኙት ለመንገዶች ባለስልጣን ለጽዳትና ውበት ለቄራ አ/ድርጅትና ለአውቶቢስ ክፍል ለ2017 በጀት ዓመት ለከባድና ቀላል መኪኖች የሚሆን ጎማና ካለመዳሪና ፍላፕ እና ለሞተር ሳይክል ተሽከርካሪዎች የጎማ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።