በድሬዳዋ ከተማ ስራ አስከያጅ ጽ/ቤት ፑል እና በስሩ ላሉት ተቋማት ለ2018 በጀት ዓመት ለስራ የሚያገለግሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ በጨረታ ግዥ ለማድረግ ስለሚፈልግ በዘርፉ የተሰማሩት አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ድሬዳዋ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በድሬዳዋ ከተማ ስራ አስከያጅ ጽ/ቤት ፑል እና በስሩ ላሉት ተቋማት ለ2018 በጀት ዓመት ለስራ የሚያገለግሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ በጨረታ ግዥ ለማድረግ ስለሚፈልግ በዘርፉ የተሰማሩት አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጨረታውን መወዳደር ለሚፈልጉ ተሳታፊዎች የጨረታ መስፈርት፡-
- በዘርፉ የተሰማራ የንግድ ፈቃድ ያለው
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TON NO) ያለው
- የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
- የአቅራቢነት ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
- የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 ብር (ሃያ ሺህ ብር) ወይም CPO ወይም በጥሬ ማስያዝ ይኖርበታል
- ተጫራቾች የሚጫረቱባቸው ሠነድ ዋጋ በመሙላት በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ22ኛው ቀን በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 300.00 ብር (ሶስት መቶ ብር) ከተማ ስራ አስኪያጅ ፋይናንስ ግ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዛኑ ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችሁ በተገኙበት 4፡30 ሰዓት በከተማ ስራ አስኪያጅ ፋይናንስ ግ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሠነድ ላይ በአቅራቢነት መሞላት ያለበት ተሞልቶ የተጫራች ፊርማና ማህተም ከሌለው ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
- የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱ አርጅናል እና ኮፒ በማድረግ በሰም በታሸ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት፡፡
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ድሬዳዋ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ቢሮ
(ቴሌ ትራፊክ መብራት አጠገብ)
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 09 13 84 54 37 ወይም 0915 75 53 24
በድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት
