የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የተፈጥሮ ሀብት መሬት አስተዳደር ዘርፍ በካልም ላንድ (CALM-La) ፕሮጀክት የሁለተኛ ደረጃ የመሬት ልኬት ሥራ ለመሥራት የሚያገለግሉ ሶስት (3) ሎንግ ቤዝ የኪራይ መኪናዎችን በተዘጋጀው እስፔስፊኬሽን መሰረት የሚያቀርቡትን በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በክልላችን የአየር ንብረት ለውጥ አፈጻጸም መሬት አያያዝ ፕሮግራም (CALM PAR) ለተደራጁ የተፋሰስ ልማት ተጠቃሚ ማኅበረስብ ለማሰራጨት ሎት1. የተመረጡ የፍራፍሬ ችግኝ ሎት2 የእርሻ ቅየሳ መሣሪያ ግዥ ሎት 3 9 ፖሊ ባግ ግዥ በሕጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈ/ሀ/ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን በሎት አከፋፍሎ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1. የቢሮ ዕቃዎች/ ፈርኒቸር፣ ሎት 2 የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡