Tender Detail

Tender Details

  • Company ሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ
  • Address ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 046-2-21-24-13
  • Website
  • Deadline03 Mar 2025, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Agriculture And Farming

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በክልላችን የአየር ንብረት ለውጥ አፈጻጸም መሬት አያያዝ ፕሮግራም (CALM PAR) ለተደራጁ የተፋሰስ ልማት ተጠቃሚ ማኅበረስብ ለማሰራጨት ሎት1. የተመረጡ የፍራፍሬ ችግኝ ሎት2 የእርሻ ቅየሳ መሣሪያ ግዥ ሎት 3 9 ፖሊ ባግ ግዥ በሕጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ


 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በክልላችን የአየር ንብረት ለውጥ አፈጻጸም መሬት አያያዝ ፕሮግራም (CALM PAR) ለተደራጁ የተፋሰስ ልማት ተጠቃሚ ማኅበረስብ ለማሰራጨት ሎት1. የተመረጡ የፍራፍሬ ችግኝ ሎት2 የእርሻ ቅየሳ መሣሪያ ግዥ ሎት 3 9 ፖሊ ባግ ግዥ በሕጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. በዘርፉ የታደስ የንግድ ፈቃድ ያለው
  2. የአቅራቢነት ማረጋገጫ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  3. ተጨማሪ የእሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
  4. የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬትና መለያ ቁጥር ያለው
  5. የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው የግብር ከፋይነት ማስረጃ የሚያቀርብ
  6. የሚገዙ ዕቃዎች ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /እስፔስፊክሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ የማይመለስ ሁለት መቶ /200/ ብር ከፍሎ መግዛት አለባቸው፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 20.000 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሰፒኦ (CPO) ብቻ ማስያዝ አለበት፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ስነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ እያንዳንዳቸው ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግና ጠቅላላውን በአንድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማጠቃለል ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ዕለት ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት በእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ግዥ ፋ/ን/አስ/ ዳይሬክቶሬት ክፍል ቢሮ ቁጥር 02 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልጋቸው ግዥ ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት በስልክ ቁጥር 0462212413 በመደወል ማግኘት ይችላሉ ።

 

ሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ

 

Save Tender