Tender Detail

Tender Details

  • Company ሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ
  • Address ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 046-2-21-24-13
  • Website
  • Deadline08 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈ/ሀ/ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን በሎት አከፋፍሎ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1. የቢሮ ዕቃዎች/ ፈርኒቸር፣ ሎት 2 የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈ/ሀ/ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን በሎት አከፋፍሎ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1. የቢሮ ዕቃዎች/ ፈርኒቸር፣ ሎት 2 የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች -

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. ለአቅራቢነት የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤
  4. የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬትና መለያ ቁጥር ያላቸው፤
  5. የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው የግብር ከፋይነት ማስረጃ የሚያቀርቡ፤
  6. ለእያንዳንዱ የሚገዙ ዕቃዎች ዓይነትና ዝርዝር መግለጫዎች /እስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ የማይመለስ ሁለት መቶ ብር /200/ ከፍለው መግዛት አለባቸው፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሰፒኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ አንድ ኦሪጅናልና ሁለት ሁለት ኮፒ እያንዳንዳቸው ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጠቅላላውን በአንድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማጠቃለል ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዛው ዕለት 4፡30 ሰዓት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ግዥ ፋ/ን/አስ/ ዳይሬክቶሬት ግዥ ክፍል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልጋቸው ግዥ ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት በስልክ ቁጥር 046-2-21-24-13 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

ሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ

 

Save Tender