Tender Detail

Tender Details

  • Company ሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ
  • Address ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 046-2-21-24-13
  • Website
  • Deadline03 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicles Rent

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የተፈጥሮ ሀብት መሬት አስተዳደር ዘርፍ በካልም ላንድ (CALM-La) ፕሮጀክት የሁለተኛ ደረጃ የመሬት ልኬት ሥራ ለመሥራት የሚያገለግሉ ሶስት (3) ሎንግ ቤዝ የኪራይ መኪናዎችን በተዘጋጀው እስፔስፊኬሽን መሰረት የሚያቀርቡትን በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

ሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የተፈጥሮ ሀብት መሬት አስተዳደር ዘርፍ በካልም ላንድ (CALM-La) ፕሮጀክት የሁለተኛ ደረጃ የመሬት ልኬት ሥራ ለመሥራት የሚያገለግሉ ሶስት (3) ሎንግ ቤዝ የኪራይ መኪናዎችን በተዘጋጀው እስፔስፊኬሽን መሰረት የሚያቀርቡትን በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች:-

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው::
  2. ለአቅራቢነት የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
  3. ተጨማሪ የዕሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ
  4. የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬትና መለያ ቁጥር ያለው
  5. የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው የግብር ከፋይነት ማስረጃ የሚያቀርብ፡፡
  6. የሚከራይ የመኪና ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /እስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ /200 መቶ/ ብር ከፍሎ መግዛት አለባቸው::
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ 20,000 በባንክ የተረገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ ማስያዝ አለበት፡፡
  8. ተጫራቾች ጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንዳንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ እያንዳንዳቸው ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግና ጠቅላላውን በአንድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የድርጅቱን ማህተም በማሳረፍ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ዕለት ከረፋዱ 5፡30 ሰዓት እርሻና ተፈጥሮ ሁበት ልማት ቢሮ ግዥ ፋ/ን/አስ ዳይሬክቶሬት ክፍል ቢሮ ቁጥር 02 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ ሙብቱ የተጠበቀ ነው::

 

በሰልክ ቁጥር 0462212413 በመደወል ማግኘት ይችላሉ

 

 

በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ

 

Save Tender