የዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በልማታዊ ሴፍትነት ፕሮግራም ምዕራፍ አምስት በሴፍትነት ካፒታል ለግብርና ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል ።
በወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጤና ጽ/ቤት አሀዳዊ ዋሽ ብሄራዊ ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት የበጀት ድጋፍ 1/ በዶጌ እንጨቾ ጤና ኬላ ሽንት ቤት ባለ ሁለት ክፍል 2/ በደንባ ዛምኔ ጤና ኬላ ሽንት ቤት ባለ ሁለት ክፍል 3/በዶጊ ሻክሾ ጤና ኬላ ሽንት ቤት ባለ ሁለት ክፍል 4/ በአንጨቾ ጫዉ ካሬ ጤና ኬላ ሽንት ቤት ባለ ሁለት ክፍል ግንባታ ጨረታ ግዥ በዋሽ በጀት በቀረበው ጥያቄ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለትም/ጽ/ቤት አህዳዊ ዋሽ ብሔራዊ ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት የበጀት ድጋፍ በሱንቃሌ የመጀመሪያ ደረጃ ትም/ቤት ደረጃውን የጠበቀ የሴቶች ንጽህና ክፍል፤ ወንዶችና የሴቶች መጸዳጃ ቤት ግንባታ ጨረታ ግዥ በዋሽ በጀት በቀረበው ጥያቄ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል ።