Tender Detail

Tender Details

  • Company በወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ወላይታ : ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0462720412
  • Website
  • Deadline07 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

በወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጤና ጽ/ቤት አሀዳዊ ዋሽ ብሄራዊ ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት የበጀት ድጋፍ 1/ በዶጌ እንጨቾ ጤና ኬላ ሽንት ቤት ባለ ሁለት ክፍል 2/ በደንባ ዛምኔ ጤና ኬላ ሽንት ቤት ባለ ሁለት ክፍል 3/በዶጊ ሻክሾ ጤና ኬላ ሽንት ቤት ባለ ሁለት ክፍል 4/ በአንጨቾ ጫዉ ካሬ ጤና ኬላ ሽንት ቤት ባለ ሁለት ክፍል ግንባታ ጨረታ ግዥ በዋሽ በጀት በቀረበው ጥያቄ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

በወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


አንደኛ  ዙር  የጨረታ  ማስታወቂያ

 

በወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጤና ጽ/ቤት አሀዳዊ ዋሽ ብሄራዊ ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት የበጀት ድጋፍ 1/ በዶጌ እንጨቾ ጤና ኬላ ሽንት ቤት ባለ ሁለት ክፍል 2/ በደንባ ዛምኔ ጤና ኬላ ሽንት ቤት ባለ ሁለት ክፍል 3/በዶጊ ሻክሾ ጤና ኬላ ሽንት ቤት ባለ ሁለት ክፍል 4/ በአንጨቾ ጫዉ ካሬ ጤና ኬላ ሽንት ቤት ባለ ሁለት ክፍል ግንባታ ጨረታ ግዥ በዋሽ በጀት በቀረበው ጥያቄ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

በመሆኑም  በጨረታው  ለመሣተፍ  የሚችሉ ተጫራቾች ፡

1/ በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የ2017 ዓ.ም ግብር በመክፈል የንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱና የTIN ሰርተፊኬት ያላቸው ::

2/ የቫት /NAT/ ተመዝጋቢ የሆኑ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫና /GC/ ደረጃው 9 እና ከዛ በላይ ያላቸው መሆን አለባቸው።

3/ ተጫራቾች አንድ ኦርጂናል እና አንድ የኦርጂናል ኮፒ ሠነድ በትክክል በመሙላት የድርጅቱን ስም ፈርማና ሙሉ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር በመጻፍ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ መጨመር ይኖርባቸዋል፡፡

4/ በጨረታው የሚቀርቡ ተጫራቶች ከዚህ በፊት ባለፉት 3ዙር መልካም ስራ አፈጻጸም ከ verbal Agreement እና የመጨረሻ ዙር ክፍያ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

5/ የጨረታው ሣጥን የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 30 /ሰላሳ/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በፋይናንስ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ 4፡00 በ4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡

6/ ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው ከሆነ ተቀባይነት የለውም፡፡

7/ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ CPO 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ አለባቸው።

8/ ሥራውን ማጠናቀቂያ ጊዜ ሠሌዳ ሰርቶ ማቅረብ የሚችሉ

9/ በመንግስት ግዥ አዋጅ መሰረት 2% ለመክፈል የሚችል ፤

10/ ሥራውን በጥራትና በፍጥነት ሠርቶ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆኑ

11/ መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

12/ አሸናፊ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ ሲታወቅ የጠቅላላ ውል ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችል፡፡

ስለዚህ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 30 (ሰላላ) ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ ለእያንዳንዱ ሰነድ በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ከዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 ቀርበው መግዛት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በ30 /ሠላሳ/ ተከታታይ ቀናት በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፡–  የተጫራቾች ያለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም ።

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ በስልከ ቁጥር 0462720412 /0916155920 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ ።

 

በወላይታ  ዞን  ዳሞት  ሶሬ  ወረዳ  ፋይናንስ  ጽ/ቤት

Save Tender