Tender Detail

Tender Details

  • Company በወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ወላይታ : ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0462720412
  • Website
  • Deadline07 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

በወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለትም/ጽ/ቤት አህዳዊ ዋሽ ብሔራዊ ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት የበጀት ድጋፍ በሱንቃሌ የመጀመሪያ ደረጃ ትም/ቤት ደረጃውን የጠበቀ የሴቶች ንጽህና ክፍል፤ ወንዶችና የሴቶች መጸዳጃ ቤት ግንባታ ጨረታ ግዥ በዋሽ በጀት በቀረበው ጥያቄ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል ።

በወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


አንደኛ  ዙር  የጨረታ ማስታወቂያ

 

በወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለትም/ጽ/ቤት አህዳዊ ዋሽ ብሔራዊ ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት የበጀት ድጋፍ በሱንቃሌ የመጀመሪያ ደረጃ ትም/ቤት ደረጃውን የጠበቀ የሴቶች ንጽህና ክፍል፤ ወንዶችና የሴቶች መጸዳጃ ቤት ግንባታ ጨረታ ግዥ በዋሽ በጀት በቀረበው ጥያቄ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል ።

በመሆኑም በጨረታው ለመሣተፍ የሚችሉ ተጫራቾች

1/ በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የ2017 ዓ.ም ግብር በመከፈል የንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱና የTIN ሰርተፍኬት ያላቸው

2/ የቫት/VAT/ ተመዝጋቢ የሆኑ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫና /GC/ ደረጃው 9 እና ከዛ በላይ ያላቸው መሆን አለባቸው።

3/ ተጫራቾች አንድ ኦሪጂናል እና አንድ የኦርጂናል ኮፒ ሠነድ በትክክል በመሙላት የድርጅቱን ስም ፊርማና ሙሉ አድራሻ እና ስልከ ቁጥር በመጻፍ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ መጨመር ይኖርባቸዋል፡፡

4/ ለጨረታው የሚቀርቡ ተጫራቾች ከዚህ በፊት ባለፉት 3ዙር መልካም ስራ አፈጻጸም ከVerbal Agreement እና የመጨረሻ ዙር ክፍያ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

5/ የጨረታው ሣጥን የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 30 /ሠላሣ/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በፋይናንስ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ 4፡00 ላይ ታሽጎ በ4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡

6/ ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው ከሆነ ተቀባይነት የለውም።

7/ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ CPO 20,000 /ሃያ ሺህ/ ብር ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ አለባቸው::

8/ ሥራውን ማጠናቀቂያ ጊዜ ሠሌዳ ሰርቶ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡

9/ በመንግስት ግዥ አዋጅ መሰረት 2% ለመክፈል የሚችል

10/ ሥራውን በጥራትና በፍጥነት ሠርቶ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆኑ

11/ መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

12/ አሸናፊ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ ሲታወቅ የጠቅላላ ውል ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው::

ስለዚህ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 30 /ሰላሳ/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ/ ብር ብቻ ለእያንዳንዱ ሰነድ በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ከዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 ቀርበው መግዛት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው 30 /ሰላሳ/ ተከታታይ ቀናት በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ:- የተጫራቾች ያለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0462720412/0916155920 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ ።

 

በወላይታ  ዞን  የዳሞት  ሶሬ  ወረዳ  ፋይናንስ  ጽ/ቤት

Save Tender