Tender Detail

Tender Details

  • Company በወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ወላይታ : ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0462720412
  • Website
  • Deadline27 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Water Construction Machinery And Equipment

የዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በልማታዊ ሴፍትነት ፕሮግራም ምዕራፍ አምስት በሴፍትነት ካፒታል ለግብርና ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል ።

በወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ካፒታል 01/2017

 

የዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በልማታዊ ሴፍትነት ፕሮግራም ምዕራፍ አምስት በሴፍትነት ካፒታል ለግብርና ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።

ሎት ብዛት

የግንባታ ዓይነት

ለእያንዳንዱ ጨረታ ማስከበሪያ ማስያዣ

ሎት -1

 የተለያዩ የፋብሪካ ውጤቶች

20,000

ሎት -2

 ማዕድናት ውጤት

10,000

ሎት -3

 የግብርና ምርቶች

10,000

ሎት -4

 ማህበረሰብ ኩሬ ቁፋሮ በማሽን

40,000

ሎት -5

 ጥልቅ ጉድጓድ ፓምፕ እና ስዊች ቦርድ (Bore hol pumupe እና ውሃ ዕቃዎች ግዥ)

40,000

ሎት -6

 የቤትና ቢሮ ዕቃዎች

10,000

ሎት -7

 የእንጨት ውጤት

10,000

 

ሀ/ በዘርፉ ሕጋዊና በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የ2017 ዓ.ም ግብር የከፈሉበትን ድጋፍ ማቅረብ የሚችሉ:

ለ/ የTIN እና የVATተመዝጋቢ የሆኑ፣

ሐ/ የአቅራቢነት ምስክር ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ በአዲሱ e-GP የተመዘገቡ

መ/ ከሚያገኘው የተጣራ ሽያጭ በፋይ/ደንብ መሠረት 2% ለመክፈል ፈቃደኛ የሆነ ፣ አሸናፊ መሆኑ ሲረጋገጥ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ የሚችል

ሠ/ አሸናፊ መሆኑ ሲረጋገጥ ውል ገብተው ዳ/ሶ/ወረዳ ፋይናንስ ድረስ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ፣

ረ/ አመልካቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በፖስታ በማሸግ የድርጅቱ ስም ፣ ሙሉ አድራሻ ፣ ፊርማ ፣ ማህተምና ስልክ ቁጥር መጻፍ ይኖርባቸዋል።

ሰ/ ለጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ ባንከ ጥሬ ገንዘብ ስፕኦ ከታወቀ ባንከ የሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ የባንክ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሌተር አፍ ከሬዲት ሊሆን ይችላል።

ስለዚህ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሰነድ ብር 100 /መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ከዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 ቀርበው መግዛት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው 21 ተከታታይ ቀን አልፎ ቀጣይ በሚውለው የሥራ ቀን ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 4:30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል።

 

ማሳሰቢያ ፡

  • የተጫራቾች ያለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም።
  • የውል ማስከበሪያ ሲያስይዙ የጨረታ ማስከበሪያ ተመላሽ ሲሆን ዕቃውን ሲያስገቡ የውል ማስከበሪያ ተመላሽ ይሆናል።
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 04627204 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender