የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ በዘርፉ የተሰማሩ ትራንስፖርተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሎቤድ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 እና 1/3 ስኳር ፋብሪካዎች ወደ ሻሸመኔ ከተማ 150,000 ኩንታል ስኳር እንዲጓጓዝለት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለዋናው መ/ቤት ሠራተኞችና ቤተሰቦቻቸው የሆስፒታል የዱቤ ህክምና አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከጨረታው አሸናፊ ሆስፒታል ጋር ለሁለት አመት የሚቆይ የዱቤ አገልግሎት ግዥ ውል መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት የሥራ ላይ አደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ከተሞች ውስጥ ለስኳር ማከማቻ የሚያገለግሉ መጋዘኖች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል ለመከራየት ይፈልጋል።