Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Sugar Industry Group (የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ)
  • Address ሜክሲኮ አካባቢ ከሚገኘው አልሳም ጨለለቅ ህንፃ ፊት ለፊት፣ ፌሊፒስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 220 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: +251115500417
  • Websitehttps://etsugar.com/esig/
  • Deadline08 Nov 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ከተሞች ውስጥ ለስኳር ማከማቻ የሚያገለግሉ መጋዘኖች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል ለመከራየት ይፈልጋል።

Ethiopian Sugar Industry Group (የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ)


በድጋሚ  የወጣ  ብሔራዊ  ግልፅ  የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር Re-LP/OT/13/SIG/2017

  1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ከተሞች ውስጥ ለስኳር ማከማቻ የሚያገለግሉ መጋዘኖች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል ለመከራየት ይፈልጋል።
  • ሎት-1 አዲስ አበባ ከተማ 50,000 ኩንታል እና ከዚያ በላይ የመያዝ አቅም ያለው መጋዘን፤
  • ሎት-2 አርባ ምንጭ ከተማ 50,000 ኩንታል እና ከዚያ በላይ የመያዝ አቅም ያለው መጋዘን፤
  • ሎት-3 ሻሸመኔ ከተማ 50,000 ኩንታል እና ከዚያ በላይ የመያዝ አቅም ያለው መጋዘን፤
  • ሎት 4 ነቀምት ከተማ 50.000 ኩንታል እና ከዚያ በላይ የመያዝ አቅም ያለው መጋዘን፤
  1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች ህጋዊ ለ2016/17 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን የተሰጠ የታክስ ክሊራንስ በጨረታ መሳተፍ እንዲችል የድጋፍ ምስከር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tin No) ሠርተፍኬት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ምዝገባ የምስከር ወረቀት እና የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ወይም ሌላ የሚመለከተው የመንግስት አካል ባዘጋጀው የዕቃ አቅራቢዎች አገልግሎት ሰጪ ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን/ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (ብር አምስት መቶ) በመክፈል ወይም በኢትየጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000000888862 ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መክፈቻ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ፤ ከሰዓት በፊት ከ2፡00-6፡00፣ ከሰዓት በኋላ ከ7፡00-11፡00 ቀጥሎ ከተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ግዥና ንብረት አስተዳደር መምሪያ

ሜክሲኮ አካባቢ ከሚገኘው አልሳም ጨለለቅ ህንፃ ፊት ለፊት፣ ፊሊፒስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 220

ስልክ ቁጥር +251 11 5 50 04 17 ወይም 011 5 51 62 71

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

  1. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በጨረታው መክፈቻ ላይ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተራ ቁጥር 3 በተገለፀው አድራሻ ጥቅምት 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት-1-፣ ለሎት-2፣ ለሎት-3 እና ለሎት-4 ለእያንዳንዳቸው ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተመሠከረለት ቼክ (CPO) ብቻ ከቴክኒክ መጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር እያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለዘጠና (90) ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል፡፡
  4. የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለስልሳ (60) ቀናት ይሆናል፡፡
  5. ግሩፕ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ

Save Tender